Kishore Kumar Hits

Awtaru Kebede - Ejochen Lansa текст песни

Исполнитель: Awtaru Kebede

альбом: Yikerta,Vol. 5


እጄን ፡ አነሳሁ ፡ ላመልክህ (፪x)
ወዳጅ ፡ ነህ (፪x) ፡ ወዳጅ ፡ ነህ ፡ ሲሉህ
ቤተኛ ፡ ሆንካቸው ፡ ልትኖር ፡ አብረህ
ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ሲሉህ ፡ መላዕክቱ ፡ በዜማ (፪x)
የአንተን ፡ ታላቅነት ፡ ቀርቦ ፡ ላየህማ (፪x)
ውጡ ፡ ውጡ ፡ አይልም ፡ በዛው ፡ ቅሩ ፡ እንጂ (፪x)
የፍቅርህ ፡ ጠረን ፡ አያስመኝም ፡ ውጪ (፪x)
የምህረትህ ፡ ብዛት ፡ የፍቅርህ ፡ ዳር
በሰላም ፡ ጠበቀኝ ፡ እንዳልሸበር
የተነሳው ፡ ወጀብ ፡ ታንኳዬን ፡ ሊሰብረው
ሳይነካኝ ፡ አለፈ ፡ ስላለኝ ፡ ቅጥር (፪x)
እጄን ፡ አነሳሁ ፡ ላመልክህ (፪x)
ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ሲሉህ ፡ መላዕክቱ ፡ በዜማ (፪x)
የአንተን ፡ ታላቅነት ፡ ቀርቦ ፡ ላየህማ (፪x)
ውጡ ፡ ውጡ ፡ አይልም ፡ በዛው ፡ ቅሩ ፡ እንጂ (፪x)
የፍቅርህ ፡ ጠረን ፡ አያስመኝም ፡ ውጪ (፪x)

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители