Kishore Kumar Hits

Fekereaddis Nekatebeb - Mergan Yzo текст песни

Исполнитель: Fekereaddis Nekatebeb

альбом: Leul Aswededegn (Ethiopian Contemporary Music)


መራኝ ይዞ
መራኝ እጄን ይዞ
መራኝ ይዞ
መራኝ እጄን ይዞ
መራኝ ይዞ
መራኝ እጄን ይዞ
መራኝ ይዞ
መራኝ እጄን ይዞ
መራኝ መራኝ ይዞ
መራኝ እጄን ይዞ
አዎ እጄን ይዞ
እ መራኝ ይዞ ይዞ መራኝ ይዞ
ናሙና ናሙና (እሽ)
መራኝ ይዞ ይዞ መራኝ ይዞ
ናሙና ናሙና (እሽ)
ናሙና ምርጫው ሲቸግረኝ
ናሙና ናሙና (እሽ)
ናሙና ልቤ ሁለት ወዶ
ናሙና ናሙና (እሽ)
ናሙና ፍቅር ካንተ ጋራ
ናሙና ናሙና (እሽ)
ናሙና ቀላቀለኝ ወስዶ
ናሙና ናሙና (እሽ)
ናሙና የወደደ እውር ነው
ናሙና ናሙና (እሽ)
ናሙና አይን የለውም ሲባል
ናሙና ናሙና (እሽ)
ናሙና ፍቅር እጅን ይዞ
ናሙና ናሙና (እሽ)
ናሙና መልካም ቤት ያስገባል
ናሙና ናሙና (እሽ)
አለኝ አለኝ
እ ሰው አለኝ
አለኝ አለኝ
እ ሰው አለኝ
ሃሳቤን አንዱ ላይ አፅንቼዋለሁ
ትልቁን ለሌላ ለቅቄዋለሁ
ከትንሹ ጋራ እዘልቀዋለሁ
ኧ ሰው አለኝ ኡሁ
ኧ ሰው አለኝ
ኧ ሰው አለኝ ኡሁ
ኧ ሰው አለኝ
ኧ ሰው አለኝ ኡሁ
ኧ ሰው አለኝ
መራኝ ይዞ
መራኝ እጄን ይዞ
መራኝ ይዞ
መራኝ እጄን ይዞ
መራኝ ይዞ
መራኝ እጄን ይዞ
መራኝ ይዞ
መራኝ እጄን ይዞ
መራኝ መራኝ ይዞ
መራኝ እጄን ይዞ
አዎ እጄን ይዞ
እ መራኝ ይዞ ይዞ መራኝ ይዞ
ናሙና ናሙና (እሽ)
መራኝ ይዞ ይዞ መራኝ ይዞ
ናሙና ናሙና (እሽ)
ናሙና ከዋናዬ ጋራ
ናሙና ናሙና (እሽ)
ናሙና ፍቅሬን ልጨርሰው
ናሙና ናሙና (እሽ)
ናሙና በትርፍ ያሰብኩትን
ናሙና ናሙና (እሽ)
ናሙና ለቅቄአለሁ ለሰው
ናሙና ናሙና (እሽ)
ናሙና የተውኩትን ገላ
ናሙና ናሙና (እሽ)
ናሙና ቢይዙት አልፈርድም
ናሙና ናሙና (እሽ)
ናሙና እንግዲህ አንድ አለኝ
ናሙና ናሙና (እሽ)
ናሙና ሁለት አንዴ አልዎድም
ናሙና ናሙና (እሽ)
አለኝ አለኝ
እ ሰው አለኝ
አለኝ አለኝ
እ ሰው አለኝ
ምርጫዬን ስወስን በጣም ተጠንቅቄ
ሚዛኔን መጠኔን ለሸኬንም አውቄ
ፍቅሩ ቢገዛኝ ነው ትንሹን ማዝለቄ
ኧ ሰው አለኝ ኡሁ
ኧ ሰው አለኝ
ኧ ሰው አለኝ ኡሁ
ኧ ሰው አለኝ
ኧ ሰው አለኝ ኡሁ
ኧ ሰው አለኝ
ና ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ና ና ና ና ና
ና ና ና ና ና ና ና ና ና ና ና

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители