Kishore Kumar Hits

Zeritu Kebede - Alikefam текст песни

Исполнитель: Zeritu Kebede

альбом: Atihidibign


አሃ አሃ-አሃ-አሃ አሃ አሃ-አሃ-አሃ
አሃ አሃ-አሃ-አሃ አልከፋም
አሃ አሃ-አሃ-አሃ አሃ አሃ-አሃ-አሃ
አሃ አሃ-አሃ-አሃ አልከፋም
አልከፋም ለምን ለምን እከፋለሁ
ዛሬ ሚያስጨንቀኝ እንደሚያልፍ አዉቃለሁ
ኑሮ ቢሆን ከባድ ፈተና ቢበዛም
መታገስ ይሻላል ማዘን አያዋጣም
አሃ አሃ-አሃ-አሃ አሃ አሃ-አሃ-አሃ
አሃ አሃ-አሃ-አሃ አልከፋም
አሃ አሃ-አሃ-አሃ አሃ አሃ-አሃ-አሃ
አሃ አሃ-አሃ-አሃ አልከፋም
ለምን ይክፋኝ ለምን ልዘን
ለሚረሳ ለሚያልፍ ቀን
ዛሬ ባይሆን ለበጎ ነው
ነገ ደግሞ ሌላ ቀን ነው
ችግር ብርቄ አይደለም ብዙ አይቻለው
ካለፈው ሂወቴ ትምህርት ወስጃለው
ቢለቀስ ቢተከዝ ትርፋ መጎዳት ነው
መቻል ያሳልፋል እሱ ነዉ ሚሻለው
አሃ አሃ-አሃ-አሃ አሃ አሃ-አሃ-አሃ
አሃ አሃ-አሃ-አሃ አልከፋም
አሃ አሃ-አሃ-አሃ አሃ አሃ-አሃ-አሃ
አሃ አሃ-አሃ-አሃ አልከፋም
ለምን ይክፋኝ ለምን ልዘን
ለሚረሳ ለሚያልፍ ቀን
ዛሬ ባይሆን ለበጎ ነው
ነገ ደግሞ ሌላ ቀን ነው
የምን ለቅሶ የምን ዋይታ
ችግር በሐዘን አይፈታ
ተፈትኜ ላላልፍበት
ምን ይጠቅማል መበሳጨት
የምን ለቅሶ የምን ዋይታ
ችግር በሐዘን አይፈታ
ተፈትኜ ላላልፍበት
ምን ይጠቅማል መበሳጨት

ለምን ይክፋኝ ለምን ልዘን
ለሚረሳ ለሚያልፍ ቀን
ዛሬ ባይሆን ለበጎ ነው
ነገ ደግሞ ሌላ ቀን ነው
የምን ለቅሶ የምን ዋይታ
ችግር በሐዘን አይፈታ
ተፈትኜ ላላልፍበት
ምን ይጠቅማል መበሳጨት
የምን ለቅሶ የምን ዋይታ-
አልከፋም!

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители

Tsedi

Исполнитель