ላንጋኖ ሄጄ (ላንጋኖ ሄጄ)
ላንጋኖ ሄጄ (ላንጋኖ ሄጄ)
ላንጋኖ ሄጄ (ላንጋኖ ሄጄ)
መጣሁ ውሀ አውርጄ (መጣሁ ውሀ አውርጄ)
በወርቃማ ውሀ (በወርቃማ ውሀ)
ይንቦራጨቃል (ይንቦራጨቃል)
እሱ ፍቅር እንጂ (እሱ ፍቅር እንጂ)
መዋኘት የት ያውቃል (መዋኘት የት ያውቃል)
ገላው የሚመእስለው
የበለስ ቴምር
ደሞ የት በቀለ
የማነው ሽቅርቅር
♪
የኔ ሸጋ ጠይም ሎጋ
አረፍ በልና ትንሽ እስቲ እናውጋ
እንደው ትውችሎት የቅብጠት ውበት
ልቤ ቀለጠ እኔ ሳላውቅት
የኔ ሸጋ ጠይም ሎጋ
አረፍ በልና ትንሽ እስቲ እናውጋ
በወርቃማው ውሀ የደመቀ ገላ
ሆዴን አጠገበው እኔ እህል አልበላ
ላንጋኖ ሄጄ (ላንጋኖ ሄጄ)
ላንጋኖ ሄጄ (ላንጋኖ ሄጄ)
ላንጋኖ ሄጄ (ላንጋኖ ሄጄ)
መጣሁ ውሀ አውርጄ (መጣሁ ውሀ አውርጄ)
በወርቃማ ውሀ (በወርቃማ ውሀ)
ይንቦራጨቃል (ይንቦራጨቃል)
እሱ ፍቅር እንጂ (እሱ ፍቅር እንጂ)
መዋኘት የት ያውቃል (መዋኘት የት ያውቃል)
አቤት ገላው ሲያምር
የማነው ሽቅርቅር
አቤት ገላው ሲያምር
የማነው ሽቅርቅር
♪
ያላንጋኖ ስሙ ገኖ
በአዋፍ ዝማሬ ትጋግሎ
ናልኝ በማለዳ ፍቅር የኔ እንግዳ
እንዳትቅርብኝ ሆዴ ና ከጓዳ
ያላንጋኖ ስሙ ገኖ
በአዋፍ ዝማሬ ትጋግሎ
ናልኝ በማለዳ ፍቅር የኔ እንግዳ
እንዳትቅርብኝ ሆዴ ና ከጓዳ
♪
ላንጋኖ ሄጄ (ላንጋኖ ሄጄ)
ላንጋኖ ሄጄ (ላንጋኖ ሄጄ)
ላንጋኖ ሄጄ (ላንጋኖ ሄጄ)
መጣሁ ውሀ አውርጄ (መጣሁ ውሀ አውርጄ)
በወርቃማ ውሀ (በወርቃማ ውሀ)
ይንቦራጨቃል (ይንቦራጨቃል)
እሱ ፍቅር እንጂ (እሱ ፍቅር እንጂ)
መዋኘት የት ያውቃል (መዋኘት የት ያውቃል)
ገላው የሚመእስለው
የበለስ ቴምር
ደሞ የት በቀለ
የማነው ሽቅርቅር
♪
የኔ ሸጋ ጠይም ሎጋ
አረፍ በልና ትንሽ እስቲ እናውጋ
እንደው ትውችሎት የቅብጠት ውበት
ልቤ ቀለጠ እኔ ሳላውቅት
የኔ ሸጋ ጠይም ሎጋ
አረፍ በልና ትንሽ እስቲ እናውጋ
በወርቃማው ውሀ የደመቀ ገላ
ሆዴን አጠገበው እኔ እህል አልበላ
ላንጋኖ ሄጄ (ላንጋኖ ሄጄ)
ላንጋኖ ሄጄ (ላንጋኖ ሄጄ)
ላንጋኖ ሄጄ (ላንጋኖ ሄጄ)
መጣሁ ውሀ አውርጄ (መጣሁ ውሀ አውርጄ)
በወርቃማ ውሀ (በወርቃማ ውሀ)
ይንቦራጨቃል (ይንቦራጨቃል)
እሱ ፍቅር እንጂ (እሱ ፍቅር እንጂ)
መዋኘት የት ያውቃል (መዋኘት የት ያውቃል)
ላንጋኖ ሄጄ (ላንጋኖ ሄጄ)
ላንጋኖ ሄጄ (ላንጋኖ ሄጄ)
ላንጋኖ ሄጄ (ላንጋኖ ሄጄ)
መጣሁ ውሀ አውርጄ (መጣሁ ውሀ አውርጄ)
በወርቃማ ውሀ (በወርቃማ ውሀ)
ይንቦራጨቃል (ይንቦራጨቃል)
እሱ ፍቅር እንጂ (እሱ ፍቅር እንጂ)
መዋኘት የት ያውቃል (መዋኘት የት ያውቃል)
ላንጋኖ ሄጄ (ላንጋኖ ሄጄ)
ላንጋኖ ሄጄ (ላንጋኖ ሄጄ)
ላንጋኖ ሄጄ (ላንጋኖ ሄጄ)
መጣሁ ውሀ አውርጄ (መጣሁ ውሀ አውርጄ)
በወርቃማ ውሀ (በወርቃማ ውሀ)
ይንቦራጨቃል (ይንቦራጨቃል)
እሱ ፍቅር እንጂ (እሱ ፍቅር እንጂ)
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя