Kishore Kumar Hits

Tigist Bekele - Sakitaw текст песни

Исполнитель: Tigist Bekele

альбом: Sakitaw (Ethiopian Contemporary Music


ፈገግታ ረቂቅ አለው አንዳች ጉልበት
ቃላት ሳይሰነዝር ሰው የሚረታበት
መች አነጋገረኝ አንደበቱን ፈቶ
ጥርሱ ገለጥ ሲል ከንፈሩን አሽሽቶ
ዉበት ለችረው በፈገግታ ሞልቶ
ለፍቅሩ አስገዛኝ ለቤን አሸፍቶ
ፈልቅልቅ እያለ ጭራሽ ላይረሳኝ
በጥርሱ ታስሬ ቆጠርኩኝ አበሳ
አበሳ አበሳ አበሳ አበሳ አበሳ አበሳ አበሳ አበሳ አበሳ አበሳ አበሳ አበሳ
አትሳቅ አልለው እንግዲ ይችል ሆዴ
እሱ ጥበበኛ የሚስቅ በዘዴ
ለካስ አለ ደሞ የሳቅ ባለ ዜማ
በክራር ሳይገኝ ከላንቃ ሚሰማ
ምነው በወደድኩት ሌላ አካላቱን
እንዲ እንደ ጥርሱ የማይነጣውን
ታምር የኔ ነገር አቁልጬ ለክፌ
በህልሜ ይመጣል እንዳያልፍ እንቅልፌ
ሀያያ ሀያያ ፈገግታው
ሀያያ ሀያያ ፈገግታው
ያ ፈገግታው ያ ፈገግታው (ፈገግታው)
ያ ፈገግታው ያ ፈገግታው (ፈገግታው)
ሳቂታው ሳቂታው (ሳቂታው)
ሳቂታው ሳቂታው (ሳቂታው)
ያ ፈገግታው ያ ፈገግታው (ሳቂታው)
ያ ፈገግታው ያ ፈገግታው (ሳቂታው)

ፈገግታ ረቂቅ አለው አንዳች ጉልበት
ቃላት ሳይሰነዝር ሰው የሚረታበት
መች አነጋገረኝ አንደበቱን ፈቶ
ጥርሱ ገለጥ ሲል ከንፈሩን አሽሽቶ
ዉበት ለችረው በፈገግታ ሞልቶ
ለፍቅሩ አስገዛኝ ለቤን አሸፍቶ
ፈልቅልቅ እያለ ጭራሽ ላይረሳኝ
በጥርሱ ታስሬ ቆጠርኩኝ አበሳ
አበሳ አበሳ አበሳ አበሳ አበሳ አበሳ አበሳ አበሳ አበሳ አበሳ አበሳ አበሳ
ወሸረረጡን ጠነቅቄስቄን
ቅኔዬን ላስፈታ ሳልጠቅ እውነቴን
ቁጣና ኩርፊያዬ በቅኔ ተፈታ
ሰሙ ጥርሱ ነበር ወርቁም ያፈገግታ
አልረታም ብዬ ኩራት ተላብሼ
ዳግም ላያሸነፈኝ ከንፈሩን አሸሸ
በአላ ተቀመኩ አዝኜ
ሰቆ ዛሬም መጣ አገኘውኝ ቁልፌን
ሀያያ ሀያያ (ፈገግታው)
ሀያያ ሀያያ (ፈገግታው)
ያ ፈገግታው ያ ፈገግታው (ፈገግታው)
ያ ፈገግታው ያ ፈገግታው (ፈገግታው)
ሳቂታው ሳቂታው (ሳቂታው)
ሳቂታው ሳቂታው (ሳቂታው)
ያ ፈገግታው ያ ፈገግታው (ሳቂታው)
ያ ፈገግታው ያ ፈገግታው (ሳቂታው)
ሀያያ ሀያያ (ፈገግታው)
ሀያያ ሀያያ (ፈገግታው)
ያ ፈገግታው ያ ፈገግታው (ፈገግታው)
ያ ፈገግታው ያ ፈገግታው (ፈገግታው)
ሳቂታው ሳቂታው (ሳቂታው)
ሳቂታው ሳቂታው (ሳቂታው)
ያ ፈገግታው ያ ፈገግታው (ሳቂታው)
ያ ፈገግታው ያ ፈገግታው (ሳቂታው)

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

MELA

2023 · Мини-альбом

Похожие исполнители