Kishore Kumar Hits

Ahmed Teshome - Alen текст песни

Исполнитель: Ahmed Teshome

альбом: Eyorika (Ethiopian Contemporary Music


ክረምቱን በናዝሬት በአዳማ ከተማ
ምሽት ለእግር ጉዞ የምትወጣዉ ቀድማ
ምነዉ ዘንድሮ ላይ ለአይኔ ተከለለች
ተጠየቂ ናዝሬት
ያቺ ልጅ የታለች
ክረምቱን በናዝሬት በአዳማ ከተማ
ምሽት ለእግር ጉዞ የምትወጣዉ ቀድማ
ምነዉ ዘንድሮ ላይ ለአይኔ ተከለለች
ተጠየቂ ናዝሬት
ያቺ ልጅ የላለች
ኤሳ ጅርቲ ኢንተቲ
ኤሳ ጂርቲ ዮም ዱፍቲ
ኤሳ ጅርቲ ኢንተቲ
ኤሳ ጂርቲ ዮም ዱፍቲ
ዮም ዱፍቲ ዮም ዱፍቲ
ኤሳ ጅርቲ ኢንተቲ
ኤሳ ጂርቲ ዮም ዱፍቲ
ኤሳ ጅርቲ ኢንተቲ
ኤሳ ጂርቲ ዮም ዱፍቲ
ዮም ዱፍቲ ዮም ዱፍቲ
እንግዳ መቀበል ግቡ መርሃባ
ስትይ ነበር እኔ ማዉቅሽ
የኔ ዉብ አዳማ የአይን ፍቅር ይዞኝ
ምን ይገርማል ብጠይቅሽ
በፍቅረኞች መንገድ ነበር የማገኛት
ያኔ ለእረፍት በክረምቱ
ነዉ ብዬ ዘግይታ ስንቱን ቀን ጠበኳት
ብርዱን ችዬ በምሽቱ
አሄሄ ወይ ትመጣ አትመጣ
አሄሄ ልጠቅስ እሷን
አሄሄ ናዝሬት ምን ትያለሽ
አሄሄ ስጠብቃት እሷን
አሄሄ ደመናም አልቀረኝ
አሄሄ ወደ ሀዲዲ በላይ
አሄሄ አትቀርም ነበር
አሄሄ ለኔ ቢላት ከላይ
ክረምቱን በናዝሬት በአዳማ ከተማ
ምሽት ለእግር ጉዞ የምትወጣዉ ቀድማ
ምነዉ ዘንድሮ ላይ ለአይኔ ተከለለች
ተጠየቂ ናዝሬት ያቺ ልጅ የታለች
ክረምቱን በናዝሬት በአዳማ ከተማ
ምሽት ለእግር ጉዞ የምትወጣዉ ቀድማ
ምነዉ ዘንድሮ ላይ ለአይኔ ተከለለች
ተጠየቂ ናዝሬት ያቺ ልጅ የታለች
ኤሳ ጅርቲ ኢንተቲ
ኤሳ ጂርቲ ዮም ዱፍቲ
ኤሳ ጅርቲ ኢንተቲ
ኤሳ ጂርቲ ዮም ዱፍቲ ዮም ዱፍቲ
ዮም ዱፍቲ ዮም ዱፍቲ
ኤሳ ጅርቲ ኢንተቲ
ኤሳ ጂርቲ ዮም እንዲፍቲ
ኤሳ ጅርቲ ኢንተቲ
ኤሳ ጂርቲ ዮም ዱፍቲ ዮም ዱፍቲ
ዮም ዱፍቲ ዮም ዱፍቲ
ተዉበሽ በክረምት ፈክቶልሽ ጐዳናዉ
ምነዉ ቀረች የአይኔ አበባ
ስሟን እንኳ አላዉቀዉ አድራሻዋም የለኝ
እሷን እያልኩ ሆዴ ባባ
እንደ ማቱ ሳላ ላልኖር ብዙ ዘመን
ብቸኝነት ለምን ይጉዳኝ
አፍር ፈጭቼብሽ ያሳደግሽኝ ቀዬ
መላ በይኝ በአንቺዉ ልዳኝ
አሄሄ ወይ ከድሬ መስመር
አሄሄ ወይ ከሸገር ጥሪያት
አሄሄ አንደኛ መንገድ ላይ
አሄሄ በምሽት ቅተሪያት
አሄሄ ለወደደም ማር ነች
አሄሄ ለጠላን እሬት ነች
አሄሄ አቦ ችንቅ አንወድም
አሄሄ መችም ቀና ዜጎች
አሄሄ ቦኩ ገዳም ሰፈር
አሄሄ በእሬቻ በጌራ
አሄሄ አቡስቶ ቡሉኮ
አሄሄ ጮሬ ነዉ ቤታችን
አሄሄ አማን አይደለም ወይ
አሄሄ ወጭ ወራጁን ልኬ
አሄሄ መልስ አላገኘሁም
አሄሄ ጥያቄዬን ልኬ
አሄሄ መልስ አላገኘሁም
አሄሄ ጥያቄዬን ልኬ
አሄሄ መልስ አላገኘሁም
አሄሄ ጥያቄዬን ልኬ
አሄሄ መልስ አላገኘሁም
አሄሄ ጥያቄዬን ልኬ
አሄሄ መልስ አላገኘሁም
አሄሄ ጥያቄዬን ልኬ
አሄሄ መልስ አላገኘሁም
አሄሄ ጥያቄዬን ልኬ

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители