እዮሪካ እዮሪካ
ቻዉ ቻዉ አዲስ አባ
ትቼዉ የመጣሁት ልብ አለኝ አዉራምባ
ዙምራን ላማክር ነዉ ያችን ልጅ ላገባ
እንሶስላዬ የሙሽራዬ
እንሶስላዬ የሙሽራዬ
እንሶስላዬ ቅጠሌ አብቧል ዛሬ
ሙሽርዬ ሙሽርዬ አዬሆ
ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ
ሙሽርዬ ሙሽርዬ አዬሆ
ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ
ልቤ ልሂድ ይለኛል አባይን ተሸግሮ
ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ
አስጠላኝ ከተማ ካየሁሽ ጀምሮ
ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ
ሙሽርዬ ሙሽርዬ አዬሆ
ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ
ሙሽርዬ ሙሽርዬ አዬሆ
ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ
ልቤ ልሂድ ይለኛል አባይን ተሸግሮ
ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ
አስጠላኝ ከተማ ካየሁሽ ጀምሮ
ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ
አዉራምባ ተወልደሽ አንቺን አሳድጐሽ ዙምራ
እምነትሽ ፍቅር ነዉ እንዋደድ ሀይማኖትሽ ስራ
ደግሞ አዲስሽ አይደል ግልፅነት መዉደድሽን መናገር
ልምጣና እንንገረዉ ለዙምራ ያዉጅልን ለሀገር
አዉራምባ ጠቢቂኝ መምጣቴም ማይቀር ነዉ
እንጀራም ልጋግር ፈትልንም ልፈትለዉ
አሁን እዮሪካ ተሳክቷል ምኞቴ
ዙምራም ይፈቅዳሉ አምነዉ በኔነቴ
ባደግሽበት ልማዱ እዮሪካ ካአዉራምባ
ምንም ባይኖር ድግስ እዮሪካ ካአዉራምባ
መጥቻለዉ ወዳጄ እዮሪካ ካአዉራምባ
ዉብ ባህልሽን ወድጄ እዮሪካ ካአዉራምባ
ተዉ እርገጥ እርገጥ እርገጥ ዳንኪራ
እንደ ቄሱ ሚስት እንደ ደብተራ
ተዉ ምታ ምታ መታ በእግርህ
እሾህም የለዉ የሚወጋህ
ስራን ከወደድክ በአዉራምባ ምድር
ቆንጂት ያንተዉ ነች አትጠራጠር
ስራን ከወደድክ በአዉራምባ ምድር
ቆንጂት ያንተዉ ነች አትጠራጠር
ባደግሽበት ልማዱ እዮሪካ ካአዉራምባ
ምንም ባይኖር ድግስ እዮሪካ ካአዉራምባ
መጥቻለዉ ወዳጄ እዮሪካ ካአዉራምባ
ዉብ ባህልሽን ወድጄ እዮሪካ ካአዉራምባ
መተሳሰብ ከሞላበት (አዉራምባ አዉራምባ)
ሰላም ፍቅር ከማይበት (አዉራምባ አዉራምባ)
መሄዴ ነዉ ወደ አዉራምባ (አዉራምባ አዉራምባ)
ደና ሁኝ አዲስ አባ (አዉራምባ አዉራምባ)
ልቤ ልሂድ ይለኛል አባይን ተሸግሮ
ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ
አስጠላኝ ከተማ ካየሁሽ ጀምሮ
ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ
ሙሽርዬ ሙሽርዬ አዬሆ
ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ
ሙሽርዬ ሙሽርዬ አዬሆ
ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ
ልቤ ልሂድ ይለኛል አባይን ተሸግሮ
ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ
አስጠላኝ ከተማ ካየሁሽ ጀምሮ
ሙሽርዬ አሄ ሙሽርዬ አዬሆ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя