Abdu Kiar - Eskemeche текст песни
Исполнитель:
Abdu Kiar
альбом: Fikir Beamargna
ሁለት ሶስቴ አስቤ
አንዴ ወስኗል ልቤ
ልንገራት አውጥቼ
ከምኖር ፈርቼ
ታዲያ እስከመቼ
ልተንፍሰው ይውጣ
የሚመጣው ይምጣ
ቀንቶኝ ተደስቼ
ወይ ልዘን አጥቼ
ታዲያ እስከመቼ
እስከመቼ
እስከመቼ
እችላለሁ ደብቄ
እስከመቼ
እስከመቼ
የውስጤን አምቄ
እስከመቼ
እስከመቼ
በአይን ፍቅር ብቻ
እስከመቼ
እስከመቼ
ይቅርብኝ ፍራቻ
ዛሬ ዛሬ
ጉዴ ነው ዛሬ
በቃ በቃ
በቃማፈሬ
ዛሬ ዛሬ
ጉዴ ነው ዛሬ
በቃ በቃ በቃማፈሬ
ማታ ማታ
ጉድ አለ ማታ
ወይም ሀዘን
ወይ ትልቅ ደስታ
ማታ ማታ
ጉድ አለ ማታ
ወይም ሀዘን ወይ
ትልቅ ደስታ
♪
ቢሳካም ባይሳካም
ዝምታ አያዋጣም
በአይን ፍቅር አብጄ
ፈርቼ እስከመቼ
አዎ እስከመቼ
አማላጅ አልክም
የውስጤን አይገልጽም
መልሶን ልስማ ሄጄ
ዛሬ ሁሉን ትቼ
ታዲያ እስከመቼ
እስከመቼ
እስከመቼ
እችላለሁ ደብቄ
እስከመቼ
እስከመቼ
የውስጤን አምቄ
እስከመቼ
እስከመቼ
በአይን ፍቅር ብቻ
እስከመቼ
እስከመቼ
ይቅርብኝ ፍራቻ
ዛሬ ዛሬ
ጉዴ ነው ዛሬ
በቃ በቃ በቃማፈሬ
ዛሬ ዛሬ
ጉዴ ነው ዛሬ
በቃ በቃ በቃማፈሬ
ማታ ማታ
ጉድ አለ ማታ
ወይም ሀዘን
ወይ ትልቅ ደስታ
ማታ ማታ
ጉድ አለ ማታ
ወይም ሀዘን
ወይ ትልቅ ደስታ
♪
እስከመቼ
እስከመቼ
እችላለሁ ደብቃ
እስከመቼ
እስከመቼ
የውስጤን አምቄ
እስከመቼ
እስከመቼ
በአይን ፍቅር ብቻ
እስከመቼ
እስከመቼ
ይቅርብኝ ፍራቻ
ዛሬ ዛሬ
ጉዴነው ዛሬ
በቃ በቃ
በቃማፈሬ
ዛሬ ዛሬ
ጉዴ ነው ዛሬ
በቃ በቃ በቃማፈሬ
ማታ ማታ
ጉድ አለ ማታ
ወይም ሀዘን
ወይ ትልቅ ደስታ
ማታ ማታ
ጉድ አለ ማታ
ወይም ሀዘን
ወይ ትልቅ ደስታ
ዛሬ ዛሬ
ጉዴ ነው ዛሬ
በቃ በቃ በቃማፈሬ
ዛሬ ዛሬ ጉዴ ነው ዛሬ
በቃ በቃ በቃማፈሬ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя