ከዚህ ሁሉ ሰዉ ከሀገሩ
ልቤ የወደደዉ አንቺን ነዉ
ከዚህ ሁሉ ሰዉ ከሀገሩ
ልቤ የወደደዉ አንቺን ነዉ
ልቤ (ልቤ ነው)
ልቤ (ልቤ ነው)
ልቤ (ልቤ ነው)
ልቤ (ልቤ ነው)
ከዚህ ሁሉ ሰዉ ከሀገሩ
ልቤ የወደደዉ አንቺን ነዉ
ከዚህ ሁሉ ሰዉ ከሀገሩ
ልቤ የወደደዉ አንቺን ነዉ
ልቤ (ልቤ ነው)
ልቤ (ልቤ ነው)
ልቤ (ልቤ ነው)
ልቤ (ልቤ ነው)
♪
ካለበት ፍቅር እኔ አልሄድም
ስንት ዘመን ይብቃኝ አልጎዳም
በአንቺዉ ካሰኝ ረሳሁት ጭንቀቴን
ይወቅ ምን አለ ሰዉ ሀሴት ደስታዬን
መች እላለሁ እኔስ ይበቃኛል
ከአንቺ ጋ መጫወት ያምረኛል
መች አልኩ እኔ ሰዉ ይታዘበኛል
አልደብቀዉ ልቤን ግድ ይለኛል
ደስታዬ (ከአንቺ ጋራ)
የዉጤን (ከአንቺ ጋራ)
ልደብቀዉ (ከአንቺ ጋራ)
አቃተኝ (ከአንቺ ጋራ)
ልቤ እንቢ አለኝ ልቤ ልቤ
ልቤ ልቤ
ልቤ እንቢ አለኝ ልቤ ልቤ ልቤ
ልቤ ልቤ ልቤ እንቢ አለኝ ልቤ
♪
ልቤ (ልቤ ነው)
ልቤ (ልቤ ነው)
ልቤ (ልቤ ነው)
ልቤ (ልቤ ነው)
♪
ደስታዬ (ከአንቺ ጋራ)
የዉጤን (ከአንቺ ጋራ)
ልደብቀዉ (ከአንቺ ጋራ)
አቃተኝ (ከአንቺ ጋራ)
ደስታዬ (ከአንቺ ጋራ)
የዉጤን (ከአንቺ ጋራ)
ልደብቀዉ (ከአንቺ ጋራ)
አቃተኝ (ከአንቺ ጋራ)
ደስታዬ (ከአንቺ ጋራ)
የዉጤን (ከአንቺ ጋራ)
ልደብቀዉ (ከአንቺ ጋራ)
አቃተኝ (ከአንቺ ጋራ)
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя