Lyrics by
መዳኛው አንድ ፍቅር ነው ... እህ
መዳኛው አንድ ፍቅር ነው... አዎ
መዳኛው አንድ ፍቅር ነው... አህ
መዳኛው አንድ ፍቅር ነው... ሂህ
መዳኛው... ኡኡኡዉ... መዳኛዉ
አአአአአአ...
መዳኛው... ኡኡኡዉ... መዳኛዉ
አአአአአአ...
አይነ ግቡ ልብሷን የጥለቷን ቀለም
አብረው ያጎሉት አድምቀው ለአለም
(አዎ)...ኡኡኡኡኡኡኡኡው
ልዩነትን ሽረው ፈቅደው ያለፉላት
የከበረ ስሟን ወድቀው ያቆሙላት
እኛ...
ይሄ ይንገስ ያ ይንገስ እየለያየን
አራራቀን እንጂ ፈውስ አልሆነን
ካንተ የኔ ዘር ይሻል ይሉት ቃል
አደከመን እንጂ መች ጠቅሞን ያውቃል
መዳኛው አንድ ፍቅር ነው
ለኛ መዳኛው አንድ ፍቅር ነው
መዳኛው አንድ ፍቅር ነው
የኛ መዳኛው አንድ ፍቅር ነው
መዳኛው አንድ ፍቅር ነው
ለኛ መዳኛው አንድ ፍቅር ነው
መዳኛው አንድ ፍቅር ነው
ለኛ መዳኛው አንድ ፍቅር ነው
የኩራት ጥጋችን መማር መቁጠራችን
መላ ካልዘየደ ለአብሮነታችን
አሂኢኢኢኢኢኢ ኡሁኡኡኡኡ
ዘመን አዘመንን ሰለጠንን ያልነው
አለም አንድ ስቶን እኛ የተበተነው
እኛ
ይሄ ይንገስ ያ ይንገስ እየለያየን
አራራቀን እንጂ ፈውስ አልሆነን
ካንተ የኔ ዘር ይሻል ይሉት ቃል
አደከመን እንጂ መች ጠቅሞን ያውቃል
መዳኛው አንድ ፍቅር ነው
ለኛ መዳኛው አንድ ፍቅር ነው
መዳኛው አንድ ፍቅር ነው
የኛ መዳኛው አንድ ፍቅር ነው
መዳኛው አንድ ፍቅር ነው
ለኛ መዳኛው አንድ ፍቅር ነው
መዳኛው አንድ ፍቅር ነው
ለኛ መዳኛው አንድ ፍቅር ነው
(አንድ ፍቅር ነው... መዳኛው አንድ ፍቅር ነው)
የኛ ነው የኛ (የኛ) የኛ የኛ (የኛ) (2×)
ያንተም የኔ ነው የኔም ያንተው
ለሌላም ይተርፋል በፍቅር ከያዝነው
ይቺን ታላቅ ምድር በኩራት የቆመች
ማዘኗ ይበቃል በኛ ትካሳለች
በኖረው ወጋችን በእናት በአባት ልማድ
... ሳንመርጥ እንዋደድ
ከወቀስነው በላይ እንዳንሆን ተወቃሽ
በል ና እንነሳ እንሁን ታሪክ አዳሽ
የኛ ነው የኛ (የኛ) የኛ የኛ (የኛ) (2×)
እስቲ መላ አምጣ ለተራበ አንጀት
ወገን ስቆ ይደር በእውቀትህ ኩራበት
ከወቀስነው በላይ እንዳንሆን ተወቃሽ
በል ና እንነሳ እንሁን ታሪክ አዳሽ
መዳኛው አኦኦኦኦኦ... መዳኛው ሃሃሃሃ
መዳኛው ኡኡኡኡ... መዳኛው አንድ ፍቅር ነው
መዳኛው... ኡኡኡኡ (መዳኛው)
አንድ ፍቅር
አንድ ፍቅር
አንድ ፍቅር
አንድ ፍቅር
መዳኛው አንድ ፍቅር ነው
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя