እመጣለሁኝ ብላ
ልቤን በጅምር አንጠልጥላ
ስጠብቃት እቺ ሰው
መቅረቷ ምን ሊባል ነው
እመጣለሁኝ ብላ
ልቤን በጅምር አንጠልጥላ
ስጠብቃት እቺ ሰው
መቅረቷ ምን ሊባል ነው
♪
ስታገለው ከርሜ ችዬው ናፍቆትሽን
መምጫሽን ስጠባበቅ ሰማው መቅረትሽን
የሀሳቡ እስኪሞላ ናፍቆ ቢረበሽም
ከልብ ለወደደ ሰው ቢቆይም አይረፍድም
መጣለው ማለትም ተስፋ አለውና
ሁሉ ቀና ይሁን ባለሽበት ደህና
መጣለው ማለትም ተስፋ አለውና
ሁሉ ቀና ይሁን ባለሽበት ደህና
ሁኚ ደህና ብቻ ሁኚ ደህና
ሁኚ ደህና ብቻ ሁኚ ደህና
ሁኚ ደህና ብቻ ሁኚ ደህና
ሁኚ ደህና ብቻ ሁኚ ደህና
ባይኔ እስካይሽ ደግሜ እስካይሽ
ባይኔ እስካይሽ ደግሜ እስካይሽ
እመጣለሁኝ ብለሽ
ልቤን በጅምር አንጠልጥለሽ
ስጠብቅሽ አንቺ ሰው
መቅረትሽ ምን ሊባል ነው
እመጣለሁኝ ብለሽ
ልቤን በጅምር አንጠልጥልሽ
ስጠብቅሽ አንቺ ሰው
መቅረትሽ ምን ሊባል ነው
ቃልሽን ስሰማ ራሴን ገዛዋለው
ጎዶሎው ይሞላል ታገስ እለዋለው
በኔ ብቻ እንዳይሆን ናፍቆት የበረታው
ቀኑን እየቆጠርኩ ላይሽ የምጏጏው
መጣለው ማለትም ተስፋ አለውና
ሁሉ ቀና ይሁን ባለሽበት ደህና
መጣለው ማለትም ተስፋ አለውና
ሁሉ ቀና ይሁን ባለሽበት ደህና
ሁኚ ደህና (ደህና) ብቻ ደህና (ደህና)
ሁኚ ደህና (ደህና) ብቻ ደህና (ደህና)
ሁኚ ደህና (ደህና) ብቻ ደህና (ደህና)
ሁኚ ደህና (ደህና) ብቻ ደህና (ደህና)
ባይኔ እስካይሽ ደግሜ እስካይሽ
ባይኔ እስካይሽ ደግሜ እስካይሽ
ባይኔ እስካይሽ ደግሜ እስካይሽ
ባይኔ እስካይሽ ደግሜ እስካይሽ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя