Helen Berhe - Eski Leyew текст песни
Исполнитель:
Helen Berhe
альбом: Eski leyew
እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለም
ባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለም
ሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህ
የሌላ ነህ የኔ አይደለህ
♪
የልቤን ስብራት ባንተ እንዳልጠግነው
የኔ ማቶንበት ምክንያቱ ብዙ ነው
የምትወድህ ልቤ የሰው መሆንህን አምና ተቀብላ
ይመስላል እንዲ ሰላምን አግኝታ የምትል ችላ
እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለም
ባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለም
ሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህ
የሌላ ነህ የኔ አይደለህ
♪
አሃ ፤ አሃ ፤ ሃ
በቃ ይሂድ በቃ
ሀሀ ፤ ሃሃ ፤ ሃ ፤ ሃ ፤ ሃ
የግሌ ነህ ብዬ ባንተ እንዳልኮራብህ
ሌላ ቀን ሌላ ወዳጅ አላት ልብህ
የሌላ መሆኑን አውቆ እየደበቀ
በስውር ከማየት የለም የደመቀ
♪
እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለም
ባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለም
ሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህ
የሌላ ነህ የኔ አይደለህ
♪
ጤዛ ልቤን ይዤ እኔው በገዛ እጄ
ላይሆን እጠቅማለው ፀሀዩአን ወድጄ
እንደኔ ፍላጎት ያሰብኩት ላይሰምር ያለምኩት ላይሞላ
ያምርብኛል እንዴ እንዴ የሰው ሰው አፍቅሬ ብናደድ ብቀና
እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለም
ባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለም
ሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህ
የሌላ ነህ የኔ አይደለህ
♪
አሃ ፤ አሃ ፤ ሃ
በቃ ይሂድ በቃ
ሀሀ ፤ ሃሃ ፤ ሃ ፤ ሃ ፤ ሃ
የግሌ ነህ ብዬ ባንተ እንዳልኮራብህ
ሌላ ቀን ሌላ ወዳጅ አላት ልብህ
የሌላ መሆኑን አውቆ እየደበቀ
በስውር ከማየት የለም የደመቀ
የግሌ ነህ ብዬ ባንተ እንዳልኮራብህ
ሌላ ቀን ሌላ ወዳጅ አላት ልብህ
የሌላ መሆኑን አውቆ እየደበቀ
በስውር ከማየት የለም የደመቀ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя