ሳልማት ኖሬ ሳስብ ስለሷ
ምን እግር ጣላት ከነቀሚሷ
ልክ እንደሳልኩት አካላት ነፍሷን
ኣዬዬዬዬዬ ቁርጥ እራሷን
ሳልማት ኖሬ ሳስብ ስለሷ
ምን እግር ጣላት ከነቀሚሷ
ልክ እንደሳልኩት አካላት ነፍሷን
ኣዬዬዬዬዬ ቁርጥ እራሷን
ትሆን ወይ የፍቅር ድርሻዬ
ትሆን ወይ የመጨረሻዬ
ትሆን ወይ የፍቅር ድርሻዬ
ትሆን ወይ የመጨረሻዬ
የማውቃት ይመስል ከዚህ በፊት ባይኔ
አዲስ አልሆን አለኝ ቁንጅናዋ ለኔ
ከስንቱ ወይዛዝርት እሷ ተለይታ
ይኸው በልቤ ሀገር ያዘችብኝ ቦታ
አንገብገብኝ ፍቅሯ እንደ እሳት
አንገብገብኝ ፍቅሯ እንደ እሳት
አንገብገብኝ ፍቅሯ እንደ እሳት
ትሆን ወይ የፍቅር ድርሻዬ
ትሆን ወይ የመጨረሻዬ
ትሆን ወይ የፍቅር ድርሻዬ
ትሆን ወይ የመጨረሻዬ
ሳልማት ኖሬ ሳስብ ስለሷ
ምን እግር ጣላት ከነቀሚሷ
ልክ እንደሳልኩት አካላት ነፍሷን
ኣዬዬዬዬዬ ቁርጥ እራሷን
ትሆን ወይ የፍቅር ድርሻዬ
ትሆን ወይ የመጨረሻዬ
ትሆን ወይ የፍቅር ድርሻዬ
ትሆን ወይ የመጨረሻዬ
ያኖራት ከትቦ ልቤ በምኞቱ
አየኃት በገሀድ በአይኔ በብረቱ
ልንገራት በጊዜ እንዳረገችኝ ድል
በኃላ መልሶ ባይመጣስ ይሄ እድል
አንገብገብኝ ፍቅሯ እንደ እሳት
አንገብገብኝ ፍቅሯ እንደ እሳት
አንገብገብኝ ፍቅሯ እንደ እሳት
አንገብገብኝ ፍቅሯ እንደ እሳት
ትሆን ወይ የፍቅር ድርሻዬ
ትሆን ወይ የመጨረሻዬ
ትሆን ወይ የፍቅር ድርሻዬ
ትሆን ወይ የመጨረሻዬ
ትሆን ወይ የፍቅር ድርሻዬ
ትሆን ወይ የመጨረሻዬ
ትሆን ወይ የፍቅር ድርሻዬ
ትሆን ወይ የመጨረሻዬ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя