Kishore Kumar Hits

Jacky Gosee - Arodion текст песни

Исполнитель: Jacky Gosee

альбом: Balambaras


ማህሌተ ያሬድ የሊቃውንት አባት
አለምን በሀገሩ ቀድሞ ደረሰባት
በቀይባህር ቀለም በምድርሽ ብራና
ምልክቱን ይፃፍ ትውልድ እንደገና
አሮዲዮን
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን

የታሪክ ዝማሬ የታሪክ ዝማሬ የጥበብ አንድምታ

ዘመን እንዲጮኸው ዘመን እንዲጮኸው ይቀመጥ በኖታ
ያሬዳዊት ሀገር ያሬዳዊት ሀገር በመጪው ዘመኗ
ዳግመኛ ይወለድ ዳግመኛ ይወለድ የጥበብ ካህኗ
አረንጓዴ ቢጫ ከቀዩ ክንፍሽ ላይ
ሶስቱን ላባ ነቅለሽ ጣይልን ከሰማይ
የአንድነት የሠላም የፍቅር ዝማሬ
ዳግም ለኢትዮጵያ ዳግም ለሀገሬ
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን

ማህሌተ ያሬድ የሊቃውንት አባት
አለምን በሀገሩ ቀድሞ ደረሰባት
በቀይባህር ቀለም በምድርሽ ብራና
ምልክቱን ይፃፍ ትውልድ እንደገና
አሮዲዮን
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን

አልፋሽን የረሳ አልፋውን የረሳ ኦሜጋ ላይ ደርሶ
የመጀመሪያውን የመጀመሪያውን ይማፀን መልሶ
ዛሬ ቀለም ነክረን ዛሬ ቀለም ነክረን ያኔ እንዳስተማርሽን
በአንድነት እንፃፍ በአንድነት እንፃፍ የአንድ ቃል ስምሽን
አረንጓዴ ቢጫ ከቀዩ ክንፍሽ ላይ
ሶስቱን ላባ ነቅለሽ ጣይልን ከሰማይ
የአንድነት የሠላም የፍቅር ዝማሬ
ዳግም ለኢትዮጵያ ዳግም ለሀገሬ
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን
አሮዲዮን አ አሮዲዮን

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители