Tamrat Desta - Ewedshalehu текст песни
Исполнитель:
Tamrat Desta
альбом: Keza Sefer
ተፈጥረሻልና እንደፀሀይ በአንቺ ሁሉን እንዳይ
ታዉቂዋለሽ አይገርምም አዉቃለዉ ብልሽ ወድሻለዉ
ተፈጥረሻልና እንደፀሀይ በአንቺ ሁሉን እንዳይ
ታዉቂዋለሽ አይገርምም አዉቃለዉ ብልሽ ወድሻለዉ
አዲስ ሳይሆንብሽ ምታቂዉን ነገር
አንቺ በኔ ሳለሽ ተምሳሌ ፍቅር
እንደ ዉጥናችን ልክ እንደያኔዉ
እንዴት ዛሬም እወድሻለዉ
በዝቶ ሳየዉ የአንቺ ደግነት
ሆኖ ሳየዉ ፍቅርሽ እንደ እናት
አንደበቴ ቃላት ስላጠረዉ
ልቤ ይናገር ዛሬስ እጠራለዉ
እወድሻለሁ ወድሻለዉ
እወድሻለሁ ኑሪልኝ ሳለዉ ካለዉ
እወድሻለዉ ወድሻለዉ እወድሻለሁ ኑሪልኝ ሳለዉ ካለዉ
♪
ተፈጥረሻልና እንደፀሀይ በአንቺ ሁሉን እንዳይ
ታዉቂዋለሽ አይገርምም አዉቃለዉ ብልሽ ወድሻለዉ
አይቻለሁና የራቀዉ ሲቀርበኝ
ስትኖሪ ከጎኔ ከባዱም ሲቀለኝ
የመኖር ትርጉሙሙ ጣእሙ ሲገባኝ
ፍቅሬን ተቀብለሽ ፍቅር ስትሰጭኝ
በዝቶ ሳየዉ የአንቺ ደግነት
ሆኖ ሳየዉ ፍቅርሽ እንደ እናት
አንደበቴ ቃላት ስላጠረዉ
ልቤ ይናገር ዛሬስ እጠራለዉ
እወድሻለሁ ወድሻለዉ
እወድሻለሁ ኑሪልኝ ሳለዉ ካለዉ
እወድሻለዉ ወድሻለዉ እወድሻለሁ ኑሪልኝ ሳለዉ ካለዉ
እወድሻለሁ ወድሻለዉ እወድሻለሁ ኑሪልኝ ሳለዉ ካለዉ
እወድሻለዉ ወድሻለዉ እወድሻለሁ ኑሪልኝ ሳለዉ ካለዉ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя