Tamrat Desta - Enchawot текст песни
Исполнитель:
Tamrat Desta
альбом: Kanchi Aybeltem
ምንድን ነዉ ሀሳብ
ሁሌ ጭንቀት
ወደድንም ጠላን መቼም አይቀርም ሞት
እስኪ እንደሰት ሰዎች
እንጫወት ዛሬ
እንደሰት በሉ
እንጫወት
ምንድን ነዉ ሀሳብ
ሁሌ ጭንቀት
ወደድንም ጠላን መቼም አይቀርም ሞት
እስኪ እንደሰት ሰዎች
እንጫወት ዛሬ
እንደሰት በሉ
እንጫወት
ሰዉ ወደደም ጠላም ሲፈርድበት
ሞት የሚሉት እዳ ላይቀርለት
የኛ ነጋ ጠባ መሳቀቅ
ስንት አመት ሊያኖረን ሀሳብ ጭንቅ
ያንዳንድ ሰው ሂወት ያሳዝናል
ራሱን በሀሳብ ገሎ ኖርኩኝ ይላል
በሉ እንግዲ ሰዎች
አርጉት ፈካፈካ
ሀሳብ ጭንከቱን እርሱት
ለደስታ ዛሬ እንኳን
ይቅር ጭንቁ ዛሬ እንኳን
ይቅር ሀሳብ ዛሬ እንኳን
ሰዎች ለዳንስ ሁሉም ይነሳ
ይቅር ጭንቁ ዛሬ እንኳን
ይቅር ሀሳብ ዛሬ እንኳን
ሰዎች ለዳንስ ሁሉም ይነሳ
♪
ምንድን ነዉ ሀሳብ
ሁሌ ጭንቀት
ወደድንም ጠላን መቼም አይቀርም ሞት
እስኪ እንደሰት ሰዎች
እንጫወት ዛሬ
እንደሰት በሉ
እንጫወት
ምንድን ነዉ ሀሳብ
ሁሌ ጭንቀት
ወደድንም ጠላን መቼም አይቀርም ሞት
እስኪ እንደሰት ሰዎች
እንጫወት ዛሬ
እንደሰት በሉ
እንጫወት
ዘውትር ስለኑሮ ሰው ቢጠበብ
የትም ላያደርሰው የሱ ማሰብ
ምድርና ሰማይ ፈጥሮ ሰርቶ
አምላክ እንኳን አርፏል ለኛ ቀርቶ
ታድያ የኛ በሀሳብ መመንመን
ከጻፈልን ላናልፍ ከዚያች ቀን
በሉ እንግዲ ሰዎች
አርጉት ፈካፈካ
ሀሳብ ጭንከቱን እርሱት
ለደስታ ዛሬ እንኳን
ይቅር ጭንቁ ዛሬ እንኳን
ይቅር ሀሳብ ዛሬ እንኳን
ሰዎች
ለዳንስ ሁሉም ይነሳ
ይቅር ጭንቁ ዛሬ እንኳን
ይቅር ሀሳብ ዛሬ እንኳን
ሰዎች
ለዳንስ ሁሉም ይነሳ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя