Na Na Na
Na Na Na
Na Na Na
Na Na Na
ለዚች ላንዷ ነፍሴ ኤ
ምትኖርላት አለች ሰው እኔ እማውቃት
ቀንም ሆነ ለሊት
የኔ መኖር ከራሷ አብልጦ ሚያስጨንቃት ኤ
እኔም በማለት ስንቱን ሆናለች
ፍቅር ትርጉሙን እሷ ታውቃለች ኖራበታለች
ለአንዲት ደቂቃ ከዐይኗ እንዳልጠፋ
መኖር ትሻለች እጆቼን ይዛ አንገቴን አቅፋ
ምታውቀው እኔን ብቻ
ምትወደው እኔን ብቻ
ምታምነው እኔን ብቻ
ሌላ የላትም ጓደኛ ኤይ
ምታውቀው እኔን ብቻ
ምትወደው እኔን ብቻ
ምታምነው እኔን ብቻ
ሌላ የላትም ጓደኛ
እኔ አመንኩኝ እሷን እሷን እያልኩኝ
ልኖር ነው ህይወቴን ሳልቆጥብ መውደዴን
እኔ አመንኩኝ እሷን እሷን እያልኩኝ
ልኖር ነው ህይወቴን ሳልቆጥብ መውደዴን
Na Na Na Na
Na Na Na Na
Na Na Na Na
Na Na Na Na
የልቧ ንፅህና ልክ እንደ ህፃን
ሀጢያት የለበት ፅዱ ነው
አንደበቷም ጣፋጭ ሆድን ይበላል
ሚያወራው ፍቅር ብቻ ነው
ገና ስታየኝ አታምንም ጭራሽ
ለሌላ ነገር አይኗ ተጋርዷል የላትም ምላሽ
አቅፋ እየሳመች ታባባኛለች
ፀጉሬን እየነካች ወዴት ነህ ትላለች
ምን ሆንክብኝ ትላለች
ምታውቀው እኔን ብቻ
ምትወደው እኔን ብቻ
ምታምነው እኔን ብቻ
ሌላ የላትም ጓደኛ ኤይ
ምታውቀው እኔን ብቻ
ምትወደው እኔን ብቻ
ምታምነው እኔን ብቻ
ሌላ የላትም ጓደኛ
እኔ አመንኩኝ እሷን እሷን እያልኩኝ
ልኖር ነው ህይወቴን ሳልቆጥብ መውደዴን
እኔ አመንኩኝ እሷን እሷን እያልኩኝ
ልኖር ነው ህይወቴን ሳልቆጥብ መውደዴን
Na Na Na Na
Na Na Na Na
Na Na Na Na
Na Na Na Na
የኔ መውደድ አውቃለሁ ከሷ እንደማይበልጥ
ግን ደግሞ ያለችኝን ለሌላ ሰው አሳልፌ እኔም አልሰጥ
ምታውቀው እኔን ብቻ
ምትወደው እኔን ብቻ
ምታምነው እኔን ብቻ
ሌላ የላትም ጓደኛ ኤይ
ምታውቀው እኔን ብቻ
ምትወደው እኔን ብቻ
ምታምነው እኔን ብቻ
ሌላ የላትም ጓደኛ
እኔ አመንኩኝ እሷን እሷን እያልኩኝ
ልኖር ነው ህይወቴን ሳልቆጥብ መውደዴን
እኔ አመንኩኝ እሷን እሷን እያልኩኝ
ልኖር ነው ህይወቴን ሳልቆጥብ መውደዴን
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя