ለምንድነው
ሁሉን ለማልፈታው
ቀኑን ጠብቆማ ለሚሆነው
ለምንድነው የምጨነቀው
ላያልፍ እሱ ካለው
ስንዝር በኔ ላይ ለማልጨምረው
ለምንድነው የምጨነቀው
ያለፈኝን ስመለከት
ስንት አጣሁ ከጄ ላይ በረከት
በቁጥር መዝኜው
ደስታዬን በገንዘብ ቀይሬው
ቁጥር አያልቅ ቢቆጠር
አየሁት የኔም ደስታ ሰጥሞ ሲቀር
ባዶ አርጎኝ ከነፈ
ስጦታዬንም ገፈፈ
ሁሉን ለማልፈታው
ቀኑን ጠብቆማ ለሚሆነው
ለምንድነው የምጨነቀው
ላያልፍ እሱ ካለው
ስንዝር በኔ ላይ ለማልጨምረው
ለምንድነው የምጨነቀው
ወዳጅ አለኝ ጓደኛ አለኝ ጎረቤት
ሚደርስልኝ በሁሉም ቦታ በሁሉም ሰአት
ጤና ወቶ ጤና ገብቶ ሰው ከዋለ
ምን ይጎላል ሳቅ ጨዋታ ከኛ እስካለ
ተፈጥሮ አየሩ ነፃ ምንተነፍሰው
ባሴት ሚሞላን በዙሪያችን ላይ ያለው
ፍጥረታችንን በደንብ ከተረዳነው
ገና አለ ብዙ እኛማ ያልቆጠርነው
ናናናና ያልቆጠርነው
ናናናና ያላየነው
ናናናና ያልቆጠርነው
ሁሉን ለማልፈታው
ቀኑን ጠብቆማ ለሚሆነው
ለምንድነው የምጨነቀው
ላያልፍ እሱ ካለው
ስንዝር በኔ ላይ ለማልጨምረው
ለምንድነው የምጨነቀው
ወዳጅ አለኝ ጓደኛ አለኝ ጎረቤት
ሚደርስልኝ በሁሉም ቦታ በሁሉም ሰአት
ጤና ወቶ ጤና ገብቶ ሰው ከዋለ
ምን ይጎላል ሳቅ ጨዋታ ከኛ እስካለ
ተፈጥሮ አየሩ ነፃ ምንተነፍሰው
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя