Kishore Kumar Hits

Dawit Mellesse - Min Yilishal текст песни

Исполнитель: Dawit Mellesse

альбом: Andiken


ነይልኝ ነይልኝ ነይልኝ ነይልኝ
ፍቅርሽ አለብኝ ቶሎ ነይልኝ
ፍቅርሽ አለብኝ ቶሎ ነይልኝ

የሰከነ ፍቅር ይበጅሻል
ተወስኖ መኖር ምን ይልሻል
ወጣ ገባ ማለት ይጎዳሻል
ስወድሽ ብትወጅኝ ምን ይልሻል

ፀባይሽም እንደኛው አያስቀምጥ አያረጋ
ጎዳና ያምርሻል ሲመሽም ሲነጋ
ጉዞ ታበዣለሽ አይንሽ ሌላ ይቃኛል
አንቺ ሌላ ሲያምርሽ ሰው ያንቺን ይመኛል
አክባሪ ሰቶሻል ጥሩ ሰው ቀንቶሻል
ብትሰበሰቢ እስቲ ምን ይልሻል

ልቤ እንደው ያንቺ ነው ይወድሻል
ብትንከባከቢኝ ምን ይልሻል
ድካሜ ላንቺ ነው ይበቃሻል
እንዳሻህ ብትይኝ ምን ይልሻል
ልቤ እንደው ያንቺ ነው ይወድሻል
ብትንከባከቢኝ ምን ይልሻል
ድካሜ ላንቺ ነው ይበቃሻል
እንዳሻህ ብትይኝ ምን ይልሻል

ምን ይልሻል
ምን ይልሻል
ምን ይልሻል
ምን ይልሻል
የሰከነ ፍቅር ይበጅሻል
ተወስኖ መኖር ምን ይልሻል
ወጣ ገባ ማለት ይጎዳሻል
ስወድሽ ብትወጅኝ ምን ይልሻል

ደጅ ደጁን ይልሻል ቤትሽ ምን ጎደለ
እኔስ ምን ነፈኩሽ ሌላ ቤት ውስጥ ያለ
ለኔም ያኮራኛል ላንቺም ያምርብሻል
የተሟላ ኑሮ አምላክ አድሎሻል
በገላዬ አዘሻል በልቤም ነግሰሻል
እረጋ ብትዪ እቱ ምን ይልሻል

ልቤ እንደው ያንቺ ነው ይወድሻል
ብትንከባከቢኝ ምን ይልሻል
ድካሜ ላንቺ ነው ይበቃሻል
እንዳሻህ ብትይኝ ምን ይልሻል
ልቤ እንደው ያንቺ ነው ይወድሻል
ብትንከባከቢኝ ምን ይልሻል
ድካሜ ላንቺ ነው ይበቃሻል
እንዳሻህ ብትይኝ ምን ይልሻል
ልቤ እንደው ያንቺ ነው ይወድሻል
ብትንከባከቢኝ ምን ይልሻል
ድካሜ ላንቺ ነው ይበቃሻል
እንዳሻህ ብትይኝ ምን ይልሻል
ምን ይልሻል
ምን ይልሻል
ምን ይልሻል
ምን ይልሻል
ምን ይልሻል
ምን ይልሻል
ምን ይልሻል
ምን ይልሻል
ምን ይልሻል
ምን ይልሻል
ስወድሽ ብትወጅኝ ምን ይልሻል
ብትንከባከቢኝ ምን ይልሻል
ልቤ እንደው ያንቺ ነው ይወድሻል
እንዳሻህ ብትይኝ ምን ይልሻል
ስወድሽ ብትወጅኝ ምን ይልሻል
ብትንከባከቢኝ ምን ይልሻል
ልቤ እንደው ያንቺ ነው ይወድሻል
እንዳሻህ ብትይኝ ምን ይልሻል

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители