Dawit Mellesse - Konjo Bager текст песни
Исполнитель:
Dawit Mellesse
альбом: Andiken
የኔውብ ፅጌረዳ አበባዬ
ጣፋጭ ነሽ ጣፋጭ የማር ወለላዬ
አይቼሽ አልጠግብሽም ቀንም ማታ
ከጎኔ ባትለይኝ ያለኝ ደስታ
የኔውብ ፅጌረዳ አበባዬ
ጣፋጭ ነሽ ጣፋጭ የማር ወለላዬ
አይቼሽ አልጠግብሽም ቀንም ማታ
ከጎኔ ባትለይኝ ያለኝ ደስታ
♪
የፍቅር የምወደድሽ ለዛ
ብርታቱ በኔ ላይ ሲበዛ
ከፊቴ እያለሽ ከጎኔ
አይቼሽ መች ጠግቤሽ እኔ
በሃሳብ ልቤም ሩቅ ሄዶ
ስላንቺ በፍቅር ተሰዶ
ሲያስብሽ ሲያልምሽ ይውላል
ዘወትር በሃሳብ ይዋልላል
♪
ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ
ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ
እኔ አልጏጏም ለውበት በይ ከልቤ ኑሪበት
ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ
ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ
ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ
እኔ አልጏጏም ለውበት በይ ከልቤ ኑሪበት
ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ
♪
የኔውብ ፅጌረዳ አበባዬ
ጣፋጭ ነሽ ጣፋጭ የማር ወለላዬ
አይቼሽ አልጠግብሽም ቀንም ማታ
ከጎኔ ባትለይኝ ያለኝ ደስታ
የኔውብ ፅጌረዳ አበባዬ
ጣፋጭ ነሽ ጣፋጭ የማር ወለላዬ
አይቼሽ አልጠግብሽም ቀንም ማታ
ከጎኔ ባትለይኝ ያለኝ ደስታ
♪
አፍንጫ ምን ቢቆም ቢገተር
በረዶ ጥርስ ቢደረደር
ተረከዝ ባትና ቁመና
መች አይቶ ልቤ ፈለገና
ቁንጅና አይደለም ውበት
ደም ግባት ፀይም ቀይነት
ለውበት አይጏጏም ገላዬ
አንቺው ነሽ ዘወትር ምርጫዬ
♪
ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ
ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ
እኔ አልጏጏም ለውበት በይ ከልቤ ኑሪበት
ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ
ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ
ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ
እኔ አልጏጏም ለውበት በይ ከልቤ ኑሪበት
ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ
♪
በሃሳብ ልቤም ሩቅ ሄዶ
ስላንቺ በፍቅር ተሰዶ
ሲያስብሽ ሲያልምሽ ይውላል
ዘወትር በሃሳብ ይዋልላል
♪
ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ
ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ
ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ
ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ
ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ
ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ
ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ
ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя