The Polyversal Souls - Addis Abeba Bete (feat. Alemayehu Eshete) текст песни
Исполнитель:
The Polyversal Souls
альбом: Addis Abeba Bete
አሁንም ቅድም ታስካካለች ዶሮ
እኔ እንቺን ማግኘቴ ህልም ነው ዘንድሮ
እኔ እንቺን ማግኘቴ ህልም ነው ዘንድሮ
ህልም ነው ዘንድሮ
አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ
ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ አለች ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ኧረ እንዲያው ይመኙሻል
ኧረ እንዲያው ይመኙሻል
ኧረ እንዲያው ይመኙሻል
ኧረ እንዲያው ይመኙሻል
በምኞት ቢጏዙሽ ወዴት ያገኙሻል
ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል
ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል
የሆዴን... በሆዴ ያፌን በንጉርጉሮ
እንዳልናገረው ቀኔ አይደል ዘንድሮ
እንዳልናገረው ቀኔ አይደል ዘንድሮ
ቀኔ አይደል ዘንድሮ
አንቺን ፈልጌ መጣሁ አንቺን ፈልጌ መጣሁ
አንቺን ፈልጌ መጣሁ አንቺን ፈልጌ መጣሁ
ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ ሰፈሬ መች አጣሁ
መች አጣሁኝ መች አጣሁኝ መች አጣሁኝ
መች አጣሁኝ መች አጣሁኝ መች አጣሁኝ
የሆዴን... በሆዴ ያፌን በንጉርጉሮ
እንዳልናገረው ቀኔ አይደል ዘንድሮ
እንዳልናገረው ቀኔ አይደል ዘንድሮ
ቀኔ አይደል ዘንድሮ
አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ
ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ አለች ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя