Kishore Kumar Hits

Yoseph Kassa - Aminehalehu текст песни

Исполнитель: Yoseph Kassa

альбом: Nuroye Bekidane Newe, Vol. 1


ነገረ ብቆይ ብዘገይ እኳን
የምፈልገው አሁን ባይመጣም
አምንሀለሁ
የማየዉ ነገር ግራ ብያጋባኝ
ያልከዉን እንጅ አልሰማም ለላ
አምንሀለሁ
እንደ ሰዉ መቸ ቃልህ ይዞራል
እንደዉሁሉ መልካም ሆነሀል
አምንሀለሁ
አንተ ተናግረ ማይሆን ምን አለ
ሁሉን በግዘዉ ዉብ ታደርጋለህ
አምንሀለሁ

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители