Selam Desta - Temerechalew текст песни
Исполнитель:
Selam Desta
альбом: Alderaderem
ተመርጫለሁ እኔ ተወድጃለሁ እኔ
ጸድቄኣለሁ በእርሱ እንድኖርለት ለእርሱ
ተመርጫለሁ እኔ ተወድጃለሁ እኔ
ጸድቄኣለሁ በእርሱ እንድኖርለት ለእርሱ
ጸጋው በእምነት አድኖኝ
እየሱስ ጽድቁን አልብሶ
ስለኔ በአብ ፊት ታይቶ
ፈጽሞታል ስራዬን ጨርሶ
ጸጋው በእምነት አድኖኝ
እየሱስ ጽድቁን አልብሶ
ስለኔ በአብ ፊት ታይቶ
ፈጽሞታል ስራዬን ጨርሶ
ኃሌሉያ ኃሌሉያ
ጸጋው አቁሞኛል
ኃሌሉያ ኃሌሉያ
ምሕረቱ አኑሮኛል
ኃሌሉያ ኃሌሉያ
ቸርነቱ በዝቶልኛል
ኃሌሉያ ኃሌሉያ
ለዚህ ጌታ ክብር ይገባዋል
ለዚህ ጌታ ክብር ይገባዋል
ለዚህ ጌታ ስግደት ይገባዋል
ለዚህ ጌታ ልዕልና ይገባዋል
ለዚህ ጌታ አምልኮ ይገባዋል
♪
ገና ከፍጥረት በቁጣ ነበርኩኝ
በበደሌ ምክንያት ሙት የሆንኩኝ
በኃጥያቴ መብዛት ሙት የሆንኩኝ
ገና ከፍጥረት በቁጣ ነበርኩኝ
በበደሌ ምክንያት ሙት የሆንኩኝ
በኃጥያቴ መብዛት ሙት የሆንኩኝ
ግን በምሕረቱ ባለፀጋ ስለሆነ
ከእየሱስ ጋር ሕይወትን ለኔ አደለ
ግን በምሕረቱ ባለፀጋ ስለሆነ
ከእየሱስ ጋር ሕይወትን ለኔ እንኪ አለ
ኃሌሉያ ኃሌሉያ
ጸጋው አቁሞኛል
ኃሌሉያ ኃሌሉያ
ምሕረቱ አኑሮኛል
ኃሌሉያ ኃሌሉያ
ቸርነቱ በዝቶልኛል
ኃሌሉያ ኃሌሉያ
ለዚህ ጌታ ክብር ይገባዋል
ለዚህ ጌታ ክብር ይገባዋል
ለዚህ ጌታ ስግደት ይገባዋል
ለዚህ ጌታ ልዕልና ይገባዋል
ለዚህ ጌታ አምልኮ ይገባዋል
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя