Kishore Kumar Hits

Endalkachew Hawaz - Kibrihin Asayegn текст песни

Исполнитель: Endalkachew Hawaz

альбом: Kibrihin Asayegn


አንተን ፡ ማወቅ ፡ እፈልጋለው
ካወኩህ ፡ በላይ ፡ እንዳውቅህ ፡ እሻለዉ
አንተን ፡ ማወቅ ፡ እፈልጋለው
ካወኩህ ፡ በላይ ፡ እንዳውቅህ ፡ እሻለዉ
አንተን ፡ ማወቅ ፡ እፈልጋለው
ካወኩህ ፡ በላይ ፡ እንዳውቅህ ፡ እሻለዉ
አንተን ፡ ማወቅ ፡ እፈልጋለው
ካወኩህ ፡ በላይ ፡ እንዳውቅህ ፡ እሻለዉ
ክብርህን ፡ አሰየኝ
ለኔ ፡ ረባ ፡ ያለውን ፡ እንደጉድፍ ፡ አያለው
የሚጠቅመኝንም ፡ ስላንተ ፡ እተዋለው
ብቻ ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ እሻለው
ክብርህን ፡ ዝናህን ፡ ለማየት ፡ እጓጓለው
ክብርህን ፡ አሳየኝ
ክብርህን ፡ ፈልጋለው
ተጠምቼሃለው
ክብርህን ፡ ፈልጋለው
ተጠምቼሃለው
ክብርህን ፡ ፈልጋለው
ተጠምቼሃለው
ክብርህን ፡ አሳየኝ
ሐይልህን ፡ አሳየኝ
ግርማህን ፡ አሳየኝ
SobgWriter: Endalkachew Hawaz

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители