Kishore Kumar Hits

Kalkidan Lily Tilahun - Amelkihalew текст песни

Исполнитель: Kalkidan Lily Tilahun

альбом: Eyulign


አመልክሀለው (፬×)
እኔ አመልክሀለው
አመልክሀለው (፫×)
አመልካለው እጄን አንስቼ
ሌላ ሌላ ማየት ትቼ
ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ
ሌላ ነገር ማየት ትቼ
ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ
አመልክሀለው (፪×)
እኔ አመልክሀለው
አመልክሀለው

ትወት አድርጌ የእኔን ነገር
እስኪ ላሰላስል ስለ እግዚአብሔር
ትወት አድርጌ የእኔን ጉዳይ
እስኪ ልዘምር ስለ ሰማይ
አመልክሀለው (፪×)
እኔ አመልክሀለው
አመልክሀለው
አመልካለው እጄን አንስቼ
ሌላ ሌላ ማየት ትቼ
ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ
ሌላ ነገር ማየት ትቼ
ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ

ዛሬ ቤቱ ነኝ እስኪ ላምልከው
የሳምንቱ ሀሳብ ልቤን ሳይሰርቀው
ዛሬ ፊቱ ነኝ እስኪ ላምልከው
ሌላው ሀሳቤ ልቤን ሳይሰርቀው
አመልክሀለው (፪×)
እኔ አመልክሀለው
አመልክሀለው
አመልካለው እጄን አንስቼ
ሌላ ሌላ ማየት ትቼ
ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ
ሌላ ነገር ማየት ትቼ
ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ
አመልክሀለውኝ አመልካለው
እኔ አመልክሀለው
አመልክሀለው

በልማድ አይደለም መሆን ስላለበት
መዘመር ማገልገል ስለምችልበት (፪×)
ከልቤ ነው እንጂ ተዘጋጅቼበት
ላመልክህ ምመጣው ተዘጋጅቼበት
በደምብ አስቤበት
በደምብ አስቤበት
ተዘጋጅቼበት
በደምብ አስቤበት
ተዘጋጅቼበት
እንደ ዋዛ አላየውም
እንደ ቀላል ነገር እልቆጥረውም
እንደ ዘበት እላየውም
መሆን እንዳለበት እልቆጥረውም
እንደ ዋዛ አላየውም
እንደ ቀላል ነገር እልቆጥረውም
እንደ ዘበት እላየውም
መሆን እንዳለበት እልቆጥረውም
እኔ አመልካለው እጄን አንስቼ
ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ
ሌላ ሌላ ማየት ትቼ
ሌላ ነገር ማረግ ትቼ
ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ
አመልክሀለው (፪×)
እኔ አመልክሀለው
አመልክሀለው
አመልክሀለው (፪×)

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители