ሳንኳኳ ሰማይን ስጠብቅ ጌታዬን
በድንገት ደረሰልኝ ፀሎቴን መለሰልኝ
ሳንኳኳ ሰማይን ስጠብቅ ጌታዬን
በድንገት ደረሰልኝ ፀሎቴን መለሰልኝ
በአንድ ቃል በሁለት ፊደል
እግዚአብሔር በቃ ብሏል
በአንድ ቃል በሁለት ፊደል
እግዚአብሔር በቃ ብሏል
ገላገለኝ ከመከራው ብዛት
ገላገለኝ ከሚያስጨንቀኝ
ገላገለኝ ወደ ፊት እንዳልሄድ
ገላገለኝ ከሚጎትተኝ
ችግሬን ጣልክልኝ ወደ ኅዋላ
ጉልበቴ እንዳይደክም እንዳይላላ
ምን ሰጥሃለው መድሃኒቴ
ደስታ እና ዝማሬ ገባ ቤቴ
ምን ከፍልሃለው መድሃኒቴ
ደስታ እና ዝማሬ ገባ ቤቴ
በአንድ ቃል በሁለት ፊደል
እግዚአብሔር በቃ ብሏል
በአንድ ቃል በሁለት ፊደል
እግዚአብሔር በቃ ብሏል
ገላገለኝ በመገላጋያው
ገላገለኝ እስከ መጨረሻው
ገላገለኝ ዛሬ የማየውን
ገላገለኝ ደግሜ እንዳላየው
ኃጢያቴን ጣልክልኝ ወደ ኅዋላ
ጉልበቴ እንዳይደክም እንዳይላላ
ምን ሰጥሃለው መድሃኒቴ
ደስታ እና ዝማሬ ገባ ቤቴ
ምን ከፍልሃለው መድሃኒቴ
ደስታ እና ዝማሬ ገባ ቤቴ
ደስታ እና ዝማሬ ገባ ቤቴ
ደስታ እና ዝማሬ ገባ ቤቴ
ደስታ እና ዝማሬ ገባ ቤቴ
ደስታ እና ዝማሬ ገባ ቤቴ
ገባ ቤቴ ገባ ቤቴ
ገባ ቤቴ ገባ ቤቴ
ደስታዬ ሙሉ ነው ሌላ አያሻኝም
በብር እና በወርቅ ከቶ አይተካም
ፀጋ እና ሰላምን አብዝቶ በህይወቴ
ሁሌ ደስ ይለኛል እየሱስ ገብቶ ቤቴ
እኔ ደስ ብሎኛል እየሱስ ገብቶ ቤቴ
በጣም ደስ ብሎኛል ገብቶልኝ እቤቴ
ደስታ እና ዝማሬ ገባ ቤቴ
ደስታ እና ዝማሬ ገባ ቤቴ
ደስታ እና ዝማሬ ገባ ቤቴ
ደስታ እና ዝማሬ ገባ ቤቴ
ገባ ቤቴ ገባ ቤቴ
ገባ ቤቴ ገባ ቤቴ
ገባ ቤቴ ገባ ቤቴ
ገባ ቤቴ ገባ ቤቴ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя