Главная
Tsega Tesfaye - Belibe Tsilat
текст песни
Исполнитель:
Tsega Tesfaye
альбом:
Tsadik
текст песни
በልቤ ፅላት
በልቤ ፅላት የተፃፈ ህጌ ነው
በምንም አለውጠው
በልቤ ፅላት የተፃፈ ህጌ ነው
በምንም አለውጠው
የኔ እየሱስ ልዩ ነው
የኔ ጌታ ልዩ ነው
የኔ እየሱስ ልዩ ነው
የኔ ጌታ ልዩ ነው
በልቤ ፅላት የተፃፈ ህጌ ነው
በምንም አለውጠው
በልቤ ፅላት የተፃፈ ህጌ ነው
በምንም አለውጠው
እርሱ ማለት
የተገነባሁበት ፅኑ አለቴ
የማይነቃነቅ የማይፈርስ መሠረቴ
አለም አይነጥቀኝም ታትሟል በዉስጤ
ስሙን አነሳለሁ አስከ ዘላለሜ
የኔ እየሱስ ልዩ ነው
የኔ ጌታ ልዩ ነው
የኔ እየሱስ ልዩ ነው
የኔ ጌታ ልዩ ነው
የርሱን ስፍራ
ማን ሊተካ ማን ሊጠጋ
ልሄድ አልከጅልም ሌሎችን ፍለጋ
በልቤ ግዛት ውስጥ ሙሉ ድርሻ አለው
ሚያዘኝ ሚገዛኝ እርሱ ብቻውን ነዉ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя
Похожие исполнители
Exodus Getahun
Исполнитель
Feven Yoseph
Исполнитель
Samuel Tesfamichael
Исполнитель
Biruk Gebretsadiq
Исполнитель
Dawit Getachew
Исполнитель
Selam Desta
Исполнитель
Illasha Fekadu
Исполнитель
Dawit Getachew Abreham
Исполнитель
Ebba Daniel
Исполнитель
Eyasu Teklemariam
Исполнитель
Kalkidan Lily Tilahun
Исполнитель
Soreti Moges
Исполнитель
Mesfin Mamo
Исполнитель
Helina Dawit
Исполнитель