Kishore Kumar Hits

Endale Woldegiorgis - Alpha Omega текст песни

Исполнитель: Endale Woldegiorgis

альбом: Zelalemawi


አቤቱ ለቀዳሚነትህ ጥንት
ለኋለኛነትህ ፍፃሜ የለህ
አቤቱ ለቀዳሚነትህ ጥንት
ለኋለኛነትህ ፍፃሜ የለህ
አንተ እግዚአብሔር ነህ
አንተ እግዚአብሔር
አንተ እግዚአብሔር ነህ
አንተ እግዚአብሔር
አልፋ ኦሜጋ ፊተኛ ኋለኛ
ጌታ ዘመናትህ አመታትህ ቢቆጠሩ አያልቁም
ላንተ ምንቢበዙ የድሜን ገደብ ከቶ አይችልም ሊሰጡህ
ዘመናትን አሳልፈህ አሳልፈህ
አንተ ብቻ ትኖራለህ ትኖራለህ
ዘላለማዊ ነህ ኧኸ ዘላለማዊ ነህ
አናልፍም ያሉ አለፉ
አንሞትም ያሉትም ሞቱ
ሀያላን ላንተ ሰገዱ
ሀይል የእግዚአብሔር ነው አሉ
ያንተ አልፋ ያንተ ኦሚጋ
ሁሌ ፅኑነው መሽቶ ሲነጋ
መንግስትህ ቋሚ ዘላለማዊ
ሁሉ ሲያከትም አንተ ነህ ነዋሪ
ዘላለማዊ ነህ ኧኸ ዘላለማዊ ነህ
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ
አንተ ያልነበርክበት ጊዜ
ለቅፅበት አልነበረም
አይኖርም
ስልጣንህ መንግስትህ ነው ከዘለአለም

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители