Kishore Kumar Hits

Elora Gospel Singers - በ ፀጋ текст песни

Исполнитель: Elora Gospel Singers

альбом: ዘፀአት


ያደረኩት የለም ስለመዳኔ
የከፈልኩት የለም ስለመዳኔ
እንዲሁ በነፃ ነው የዳንኩት እንዲሁ በነፃ
እንዲሁ በነፃ ነው እንዲሁ በነፃ
እንዲሁ በፀጋ ነው የዳንኩት እንዲሁ በፀጋ
እንዲሁ በፀጋ ነው እንዲሁ በፀጋ
ጌታ ኢየሱስ ነው ለኔ የሞተልኝ
ከሀጥያት እርግማን ነፃ ያወጣኝ
እራሱን ስለኔ በርግጥ ሰውቶታል
ነፍሴን ሊያድናት ደም ከፍሎላታል
ወዶኝ ስላዳነኝ የለብኝ ኩነኔ
እዳዬ ተከፍሎልኛል ነፃ ነኝ እኔ
ስራዬን መስቀል ላይ ሰርቶ ጨርሶታል
በሞቱ ህይወቴን ከሞት አድሷታል
ያደረኩት የለም ስለመዳኔ
የከፈልኩት የለም ስለመዳኔ
እንዲሁ በነፃ ነው የዳንኩት እንዲሁ በነፃ
እንዲሁ በነፃ ነው እንዲሁ በነፃ
እንዲሁ በፀጋ ነው የዳንኩት እንዲሁ በፀጋ
እንዲሁ በፀጋ ነው እንዲሁ በፀጋ
ግራ አልተጋባሁም አልተቅበዘበዝኩም
ድነትን ፍለጋ እየዞርኩ ወጥቼ አልወረድኩም
በማመኔ ብቻ በልጁ በኢየሱስ
እኔን አድርጎኛል በአብ ቀኝ ከእርሱ ጋር እንድወርስ
ቤቴን በሰማይ እርሱ ሰርቶልኛል
መኖሪያየን በላይ አዘጋጅቶልኛል
አርፊያለሁ በእርሱ በነፍስ በስጋዬ
የዘላለም ህይወት ሰጥቶ ኢየሱስ ጌታዬ
እንዲሁ በነፃ ነው የዳንኩት እንዲሁ በነፃ
እንዲሁ በነፃ ነው እንዲሁ በነፃ
እንዲሁ በፀጋ ነው የዳንኩት እንዲሁ በፀጋ
እንዲሁ በፀጋ ነው እንዲሁ በፀጋ

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители