በሷ በእሷ
በሷ በእሷ
በሷ በእሷ
ከፍቶን እኛ
በሷ በእሷ
እግዚአብሔር ጥሎብኝ ፍቅሯ ዉስጤ ገብቶ
ያንሰፈስፈኛል ነብሴን አሳጥቶ
አሁን ብትለየኝ ምንም ሳልበድላት
በሽተኛ ሆንኩኝ ጥኋት ማታ ሳስባት
በሷ ልቤ ከፍቶት ስቃጠል እያየች
አዬ መከራዬ ጥላኝ እኮ ሄደች
በሷ ልቤ ከፍቶት ስቃጠል እያየች
አዬ መከራዬ ጥላኝ እኮ ሄደች
♪
ሰዎች ክፉ አትበሉኝ ልንገራችሁ ወሬ
እሷን እሷን ስላት ጥላኝ ሄደች ፍቅሬ
በፍቅር ጨክና ጥላኝ በመሄዷ
ልባር ነዉ እንጂ ሳያዝን አይቀር ሆዷ
በሷ ልቤ ከፍቶት ስቃጠል እያየች
አዬ መከራዬ ጥላኝ እኮ ሄደች
በሷ ልቤ ከፍቶት ስቃጠል እያየች
አዬ መከራዬ ጥላኝ እኮ ሄደች
♪
በሷ በእሷ
በሷ በእሷ
በሷ በእሷ
ከፍቶኛል
በሷ በእሷ
በሷ በእሷ
በሷ በእሷ
ከፍቶኛል
♪
በሷ ልቤ ከፍቶት ስቃጠል እያየች
በሷ በእሷ
በሷ ልቤ ከፍቶት ስቃጠል እያየች
በሷ በእሷ
በሷ ልቤ ከፍቶት ስቃጠል እያየች
በሷ በእሷ
በሷ ልቤ ከፍቶት ስቃጠል እያየች
በሷ በእሷ
በሷ ልቤ ከፍቶት ስቃጠል እያየች
በሷ በእሷ
በሷ ልቤ ከፍቶት ስቃጠል እያየች
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя