አረ እንዴት ልደብቃት ጆሮዬ እየሰማ
የምወዳት ፍቅሬ ፊቴ ስትታማ
ለእኔ ከመናገር ንገሯት ለራሷ
ምንም ሚስጥር የሌም ሁሌም በእኔና እሷ
በእኔና እሷ በእኔና እሷ
ሚስጥር የለም በእኔና እሷ
በእኔና እሷ በእኔና እሷ
ሚስጥር የለም በእኔና እሷ
♪
እኔ ተበደልኩኝ ብዬ አልመጣሁም ለስሞታ
ምነዉ በከንቱ እንዲ ርቃ አትገፋፉኝ ጠዋት ማታ
እኔ ነግራታለሁ ሁሉን ከቶ ምንም አልደብቃት
ሁሌም እኮራለሁ በሷ እንደራሴ ነዉ የማቃት
አትምከሩኝ ምንም መችም ከሷ በላይ አትቀርቡኝም
ገና ከዚ በላይ ጨርቄን ብጥልላት ቅር አይለኝም
ብትበድለኝ እንኳን ቆማለሁ ከጐኗ ሆኜ ዋሷ
አብሬ አላማትም ምንም ሚስጥር የለም በእኔና እሷ
በእኔና እሷ በእኔና እሷ
ሚስጥር የለም በእኔና እሷ
በእኔና እሷ በእኔና እሷ
ሚስጥር የለም በእኔና እሷ
♪
አረ እንዴት ልደብቃት ጆሮዬ እየሰማ
የምወዳት ፍቅሬ ፊቴ ስትታማ
ለእኔ ከመናገር ንገሯት ለራሷ
ምንም ሚስጥር የሌም ሁሌም በእኔና እሷ
በእኔና እሷ በእኔና እሷ
ሚስጥር የለም በእኔና እሷ
በእኔና እሷ በእኔና እሷ
ሚስጥር የለም በእኔና እሷ
♪
ለሰዉ ፀባይዋን ኮንኖ ከጀርባዋ ከማናፈስ
ለምን ጥፋቷን ፊት ለፊት አትነግሯትም በቅን መንፈስ
በቃ ምንም ትሁን ምንም አፍቅሯታል እኔነቴ
ተዋት ቅር ይለኛል እሷ ስትታማ ፊት ለፊቴ
አትምከሩኝ ምንም መችም ከሷ በላይ አትቀርቡኝም
ገና ከዚ በላይ ጨርቄን ብጥልላት ቅር አይለኝም
ብትበድለኝ እንኳን ቆማለሁ ከጐኗ ሆኜ ዋሷ
አብሬ አላማትም ምንም ሚስጥር የለም በእኔና እሷ
በእኔና እሷ በእኔና እሷ
ሚስጥር የለም በእኔና እሷ
በእኔና እሷ በእኔና እሷ
ሚስጥር የለም በእኔና እሷ
በእኔና እሷ በእኔና እሷ
ሚስጥር የለም በእኔና እሷ
በእኔና እሷ በእኔና እሷ
ሚስጥር የለም በእኔና እሷ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя