Kishore Kumar Hits

Pamfalon - Dil - Extended Version текст песни

Исполнитель: Pamfalon

альбом: 11/11/11


ኢትዬጽያዊነት መሆን
ከተጣሉ ቤተሰቦች መሀል
ያለ ልጅ መሆን አይነት ሰሜት
አመታት ተሸክሜ አዘንኩኝ
Fault by deparmesis ነበር ወይስ ያዘለኝ
አገሩን ማይወድ ዛሬ ማንአ ለ እስቲ ንገረኝ
ደጋግመው ቢሰብኩኝም አልዋጥልህ ያለኝ
ምን ቃላታችን ቢሆን ተግባራችን በሙሉስ
የትናየት በደረስን ለማኝ ባኖንስ ኖሮ
ነፍ ነገር ነው ሚታየኝ በስሱ ነው ማነሳው
ለምሳሌ concern'ኔ ቆሻሻ surround y'all
Everybody dump de garbage
Around de block እዛው ይከርማል
ሁሉም ግቢውን ብቻ ነው ሚያስበው
ማን ይጠየቅ ማን ይወስዳልስ ሀላፊነቱን
አፈ-ታሪክ ላይ ብቻ ነውስ የኛ ሰው ወጉ
ስናጣ ምስኪንነት 'ና ስናገኝ ጥጋባችን
ሰማይና ምድርም ሆኗል አንድ ነን ባይ ህዝባችን
ደስ ብሏታል ሀገሬ ናፈቃት ነፃነት
ዛሬ ነው ቀንሽ ያለው ከብዶኛል ግን ማመን
ያርግልሽ ግን ከልቤ ምመኘው ነውስ ከድሮ
ጥሪሽን ተቀብዬ ድል ብያለሁ ዘንድሮ
እላለሁ ድል ለዲሞክራሲ! (ድል ለዲሞክራሲ!)
ድል ለዲሞክራሲ! (ድል ለዲሞክራሲ!)
እላለሁ ድል ለዲሞክራሲ! (ድል ለዲሞክራሲ!)
ድል ለዲሞክራሲ! (ድል ለዲሞክራሲ!)
እላለሁ ድል ለዲሞክራሲ! (ድል ለዲሞክራሲ!)
ድል ለዲሞክራሲ! (ድል ለዲሞክራሲ!)
እላለሁ ድል ለዲሞክራሲ! (ድል ለዲሞክራሲ!)
ድል ለዲሞክራሲ! (ድል ለዲሞክራሲ!)
ኢኮኖሚው ካደገስ መልካም ነው ለሁላችንም
ተጠቃሚው እንደዛም ቢሆን ኖሮ ህዝባችንም
እኩልነት የሌለበት እድገት እንደማይጠቅም ማንንም
ይመሰክራል the laws of supply and demand
Infilation is risin' 'n the price is going up
ባለሃብትም ባገሩ መስሏልም ደሃ
በቃ ግን ምን እንዳለን ትውልድ ይመሰክራል
ግን እድሉ ለሁሉም ይሰጥ ፓምፋሎን ይላል
ዛሬ እድል ያጣ ወጣት ከቁጥር በላይ ሲሆን
የነገ ሺ' አገር ገንቢ ኸረ ባኮት ማን ይሆን
Internet'ንም ዘግቶ እንመራመር ማለት
ደብተር ሳይሰጡት ልጆን ተማር ልጄም ማለት ነው
ያገራችን ሃብት ህዝቧ መሆኑን ካመኑም
የፈጠራ ዋና ምንጭ necessity ነው ካሉም
ተመራማሪም ለማፍራት አያስፈልግም ወታደር
ያስተማሪን ደሞዝ ግን ትንሽም ከፍ ማድረግ
ተናገር አለች ሃገሬ ሰጠችኝም መድረኩን
ሃሳቤንም ለመግለፅ ምንም ሳልጨነቅም
ነፃነት ማለቴ ነው መቃወም በፊለፊት
ማወዳደር ቀላል ነው መደራደር ነው ገዢ
ኸረግ ድል ለዲሞክራሲ! (ድል ለዲሞክራሲ!)
ድል ለዲሞክራሲ! (ድል ለዲሞክራሲ!)
ኸረግ ድል ለዲሞክራሲ! (ድል ለዲሞክራሲ!)
ድል ለዲሞክራሲ! (ድል ለዲሞክራሲ!)
ኸረግ ድል ለዲሞክራሲ! (ድል ለዲሞክራሲ!)
ድል ለዲሞክራሲ! (ድል ለዲሞክራሲ!)
ኸረግ ድል ለዲሞክራሲ! (ድል ለዲሞክራሲ!)
ድል ለዲሞክራሲ! (ድል ለዲሞክራሲ!)
It's de truth! it's-i'ts de truth

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители

Tsedi

Исполнитель