Kishore Kumar Hits

Bereket Tesfaye - Yedestaye Elelta текст песни

Исполнитель: Bereket Tesfaye

альбом: Live


እልልታ ያለው ሰው
እልልታ ያለው ሰው
ሰው ፡ ያልቻለውን ፡ የሚችለው ፡
ኢየሱስ ፡ ነው
የተዘጋውን ፡ ማህተም ፡ የፈታ
ኢየሱስ ፡ ጌታ
እልፍ ፡ ኣላፋት
ቅዱስ ፡ እያሉ ፡ ሚሰግዱለት
ግርማዊነቱ ፡ ህያው ፡ ንጉስ
ጌታ ፡ ኢየሱስ
ወንበሩ ፡ በሰው ፡ የተደፈረ
ግርማዊ ፡ አይባል ፡ ሞቶ ፡ የቀረ
የእውነት ፡ ግርማዊ ፡ አንድ ፡ ንጉስ
ሞትን ፡ ያሸነፈ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ
ከሞት ፡ ተነሳ ፡ ኢየሱስ
ከሞት ፡ ተነሳ ፡ ኢየሱስ
መቃብሩን ፡ ኢየሱስ
ባዶ አደረገው ፡ ኢየሱስ
የይሁዳ ፡ ነገድ፡ ኢየሱስ
ሞአ ፡ አንበሳው ፡ ኢየሱስ
አንበሳው ኢየሱስ
አንበሳው ኢየሱስ
አንበሳው ኢየሱስ

ይገባዋል እየሱስ ከዚ በላይ
ለይሁዳ አንበሳ ለሞተው ለተነሳው
ለእግዚአብሔር ልጅ ለእየሱስ ከዚ በላይ እልልታ ይገባዋል

ከጥንት ፡ ጀምሮ ፡ ያለ ፡ የነበረ
ዙፋኑ ፡ ጽኑ ፡ ነው ፡ ከቶ ፡ ያልተደፈረ
ጉልበት ፡ ያለው ፡ ሁሉ ፡ ሚንብረከክለት
አጋንንት ፡ ለስሙ ፡ ሚንቀጠቀጡለት
እርሱ ፡ የዘጋውን ፡ የሚከፍት ፡ የለ
የከፈተውን ፡ ሚዘጋ ፡ የለ
በሰማይ ፡ በምድር ፡ የሌለው ፡ አቻ
ንጉሰ ፡ ነገስት ፡ ኢየሱስ ፡ ብቻ
ፊቱ ፡ እንደ ፡ ፀሐይ ፡ (ኢየሱስ) ፡ የሚያበራ ፡ ነው ፡ (ኢየሱስ)
ከበረዶ ፡ ይልቅ ፡ (ኢየሱስ) ፡ ጸጉሩ ፡ ነጭ ፡ ነው ፡ (ኢየሱስ)
ዓይኖቹ ፡ እንደሳት ፡ (ኢየሱስ) ፡ ነበልባል ፡ ናቸው ፡ (ኢየሱስ)
እንደ ፡ ብዙ ፡ ውሆች ፡ (ኢየሱስ) ፡ ድምጹ ፡ አስፈሪ ፡ ነው ፡ (ኢየሱስ)
ዮሐንስ ፡ አለ ፡ (ኢየሱስ) ፡ በክብር ፡ ቢያየው ፡ (ኢየሱስ)
ፊቱ ፡ ወደኩኝ ፡ (ኢየሱስ) ፡ እንደ ፡ ሞተ ፡ ሰው ፡ (ኢየሱስ)
ይሄ ፡ ንጉሥ ፡(ኢየሱስ)
ይሄ ፡ ንጉሥ ፡(ኢየሱስ)
እንዲህ ፡ ነው ፡ ንጉሥ ፡ (ኢየሱስ)
እንዲህ ፡ ነው ፡ ንጉሥ ፡ (ኢየሱስ)
አንበሳው፡ (ኡየሱስ)
አንበሳው፡ (ኡየሱስ)
አንበሳው፡ (ኡየሱስ)
እንደዚ በሉት እስኪ
ንጉስ ፡ መባል ፡ የተገባው
ዝጉን ፡ ማህተም ፡ የፈታው
ለሌላ ፡ አንሰጥም ፡ ክብሩን
ሞትና ፡ ትንሳኤውን
መባል ፡ ያለበት ፡ ሞአንበሳ
ሞትን ፡ ድል ፡ አድርጎ ፡ ለተነሳ
ሰማይ ፡ ያረገ ፡ በደመና
ዳግም ፡ ሚመጣ ፡ እንደገና
ይሄ ፡ ንጉሥ ፡ ኢየሱስ
ይሄ ፡ ንጉሥ ፡ ኢየሱስ
እንዲህ ፡ ነው ፡ ንጉሥ ፡ (ኢየሱስ)
እንዲህ ፡ ነው ፡ ንጉሥ ፡ (ኢየሱስ)
አንበሳው ፡ ኢየሱስ
አንበሳው ፡ ኢየሱስ
አንበሳው ፡ ኢየሱስ
አንበሳው ፡ ኢየሱስ

የደስታዬን ፡ ዕልልታ
የደስታዬን ፡ ዕልልታ
ንጉሥ ፡ ለሆነው ጌታ
የደስታዬን ፡ ዕልልታ
የደስታዬን ፡ ዕልልታ
አስማለሁ ፡ ለጌታ
የደስታዬን ፡ ጩኸት
የደስታዬን ፡ ጩኸት
ለንጉሠ ፡ ነገሥት
የደስታዬን ፡ ጩኸት
የደስታዬን ፡ ጩኸት
እስቲ ፡ ልጩኽለት

የደስታዬን ፡ ዕልልታ
የደስታዬን ፡ ዕልልታ
ንጉሥ ፡ ለሆነው ጌታ
የደስታዬን ፡ ዕልልታ
የደስታዬን ፡ ዕልልታ
አስማለሁ ፡ ለጌታ
የደስታዬን ፡ ጩኸት
የደስታዬን ፡ ጩኸት
ለንጉሠ ፡ ነገሥት
የደስታዬን ፡ ጩኸት
የደስታዬን ፡ ጩኸት
እስቲ ፡ ልጩኽለት

መንፈስ ቅዱስ እስኪ ናልኝ
እየሱስን አክብርልኝ
የውስጤ ፡ ጥማት ፡ መሻቴ
ወልድ ፡ ሲከብር ፡ በሕይወቴ
አምልኮ ፡ የሚያምርብኝ
ጎኔ ፡ ስትቆምልኝ
በመውጣት ፡ መግባቴ ፡ ላይ
ንጉሳችን ፡ ሁን ፡ የበላይ
ሁንልኝ ፡ የበላይ ፡ ሁንልኝ ፡ የበላይ ፡ ሁንልኝ ፡ የበላይ ፡ ሁንልኝ ፡ የበላይ
ሁንልኝ ፡ የበላይ ፡ ሁንልኝ ፡ የበላይ ፡ ሁንልኝ ፡ የበላይ
መንፈስ ቅዱስ እስኪ ናልኝ
እየሱስን አክብርልኝ
የውስጤ ፡ ጥማት ፡ መሻቴ
ወልድ ፡ ሲከብር ፡ በሕይወቴ
አምልኮ ፡ የሚያምርብኝ
ጎኔ ፡ ስትቆምልኝ
በመውጣት ፡ መግባቴ ፡ ላይ
ንጉሳችን ፡ ሁን ፡ የበላይ
ሁንልኝ ፡ የበላይ ፡ ሁንልኝ ፡ የበላይ ፡ ሁንልኝ ፡ የበላይ ፡ ሁንልኝ ፡ የበላይ
ሁንልኝ ፡ የበላይ ፡ ሁንልኝ ፡ የበላይ ፡ ሁንልኝ ፡ የበላይ
የበላይ የበላይ የበላይ የበላይ የበላይ
የበላይ የበላይ
ኦ ኦ ኦ ኦ የበላይ

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители