Kishore Kumar Hits

Bereket Tesfaye - Yefikir Sitotaye Neh текст песни

Исполнитель: Bereket Tesfaye

альбом: Live


የፍቅር ስጦታዬ ነህ
ስጦታዬ ነህ 2
ከአብ ዘንድ የተሰተሄኝ
ስጦታዬ ነህ 2
የፍቅር ስጦታዬ ነህ
ስጦታዬ ነህ 2
ከአብ ዘንድ የተሰተሄኝ
ስጦታዬ ነህ 2
እወድሃለሁ 4
እኔ እወድሀለው
እወድሃለሁ 3
የእግዚአብሔር መጨረሻ ስጦታው
ሚወደውን አንድያ ልጁ ነው
ገለጠው በመስራት ፍቅሩን
ተቀበልኩ ክርስቶስ እየሱስን
ቁስ አይተካው የዓለም ምናምንቴ
ከተቀበልኩት ከመድሃኒቴ
እስኪመጣልኝ ወይ እስከመሄጃዬ
እየሱስ ነው የመጨረሻዬ
ቁስ አይተካው የዓለም ምናምንቴ
ከተቀበልኩት ከመድሃኒቴ
እስኪመጣልኝ ወይ እስከመሄጃዬ
እየሱስ ነው የመጨረሻዬ
ስጦታዬ 6
የፍቅር ስጦታዬ ነህ
ስጦታዬ ነህ 2
ከአብ ዘንድ የተሰተሄኝ
ስጦታዬ ነህ 2
የፍቅር ስጦታዬ ነህ
ስጦታዬ ነህ 2
ከአብ ዘንድ የተሰተሄኝ
ስጦታዬ ነህ 2
እወድሃለሁ 4
እኔ እወድሀለው
እወድሃለሁ 3
የእግዚአብሔር መጨረሻ ስጦታው
ሚወደውን አንድያ ልጁ ነው
ገለጠው በመስራት ፍቅሩን
ተቀበልኩ ክርስቶስ እየሱስን
ቁስ አይተካው የዓለም ምናምንቴ
ከተቀበልኩት ከመድሃኒቴ
እስኪመጣልኝ ወይ እስከመሄጃዬ
እየሱስ ነው የመጨረሻዬ

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители