Kishore Kumar Hits

Bereket Tesfaye - Sisemaw текст песни

Исполнитель: Bereket Tesfaye

альбом: Live


ስሰማው ስሰማው ስሰማው (×፪)
የማይሰለቸኝ የማይሰለቸኝ
ኢየሱሴ ያንተ ስም ነው እወደዋለሁኝ (×፪)
ስላንተ በየለቱ በየማታው (×፪)
መስማት አይሰለቸኝ
መስማት አይሰለቸኝ
ተሰብኬ ተሰብኬ
ሰምቼ ሰምቼ
ጆሮዬ ያልጠገበው
ያንተን ስም ነው (×፪)
ኢየሱስ ኢየሱስ (×፬)
የሚጣፍጠኝ ስም ኢየሱስ
እኔ ምወደው ስም ኢየሱስ
የምታዘዘው ስም ኢየሱስ
እኔ ምወደው ስም ኢየሱስ
የከበረ ስምህ
የተቀባ ስምህ
የምወደው ስምህ
ምኖርለት ስምህ
የከበረ ስምህ
እሳት ያለው ስምህ
የምወደው ስምህ
ምኖርለት ስምህ
እጠራዋለ... ው
ኢየሱስ ኢየሱስ (×፬)
ስሙ የፀና ግምብ ነው (×፮)
ፃድቅ ወደእርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል
የጌታን ስም የሚጠራ እርሱ ይድናል (×፪)
ስሰማው ስሰማው ስሰማው (×፪)
የማይሰለቸኝ የማይሰለቸኝ
ኢየሱሴ ያንተ ስም ነው እወደዋለሁኝ (×፪)
ስላንተ በየለቱ በየማታው (×፪)
መስማት አይሰለቸኝ
መስማት አይሰለቸኝ

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители