የእግዚአብሔር በግ ይወደኛል ይወደኛል ይወደኛል
በኔ ቦታ ታርዶልኛል ይወደኛል ይወደኛል
ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው
ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው
ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው
ከፍ ከፍ ልሸከመው
ከፍ ከፍ የማልችለው
ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው
ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ ኢየሱስ ጌታዬ
ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ ኢየሱስ ጌታዬ
ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው
ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው
ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው
ከፍ ከፍ ልሸከመው
ከፍ ከፍ የማልችለው
ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው
ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ ኢየሱስ ጌታዬ
ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ ኢየሱስ ጌታዬ
የእግዚአብሔር በግ ይወደኛል ይወደኛል ይወደኛል
በኔ ቦታ ታርዶልኛል ይወደኛል ይወደኛል
እንዴት ወደደኝ ከእሱ የራቅኩትን
በክፉ በደል የተዘፈቅኩትን
ምኔ ደስ አለው የሚወደኝ ጌታ
እሱ ሞተልኝ የመሞቴ ለታ
ከራሱ ይልቅ እኔን ያፈቅረኛል ይወደኛል
አይሏል ጨምሯል በላዬ በላዬ
አይሏል ጨምሯል በላዬ በላዬ
መልካም ሰርቼ የማላሻሽለው
ጥሩ ሰርቼ ከፍ የማላደርገው
መልካም ሰርቼ የማላሻሽለው
ጥሩ ሰርቼ ከፍ የማላደርገው
የኢየሱስ ፍቅር ከፍ ከፍ ያለ ነው
ከኔ በጎነት ያልተጨመረ ነው
የጌታ በጎነት ከሁሉ በላይ ነው
ከኔ በጎነት ያልተጨመረ ነው
ይወደኛል ይወደኛል ይወደኛል ይወደኛል
ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው
ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው
ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው
ከፍ ከፍ ልሸከመው
ከፍ ከፍ የማልችለው
ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው
ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ ኢየሱስ ጌታዬ
ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ ኢየሱስ ጌታዬ
ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው
ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው
ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው
ከፍ ከፍ ልሸከመው
ከፍ ከፍ የማልችለው
ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው
ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ ኢየሱስ ጌታዬ
ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ ኢየሱስ ጌታዬ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя