ሠማይን ዘርግተህ እንዲህ አንጣለሃል
የትልቅነትቱ ብዛት ከሰው ስሌት ያልፋል
አንተ የሰራኸው
በስንዝር የለካኸው
ይህ ሰማይ ትልቅ ከተባለ
አንተ ምን ትባላለህ
አንተ የሰራኸው
በስንዝር የለካኸው
ይህ ሰማይ ትልቅ ከተባለ
ሰሪው ምን ትባላለህ
አንተ የሰራኸው
በስንዝር የለካኸው
ይህ ሰማይ ትልቅ ከተባለ
ሰሪው ምን ትባላለህ
ከሰማያት በላይ በላይ
ከምድርም በላይ በላይ
ከፍጥረታት በላይ በላይ በላይ
አንት ትልቅ ነህ
ከሰማያት በላይ በላይ
ከምድርም በላይ በላይ
ከፍጥረታት በላይ በላይ በላይ
አንት ትልቅ ነህ
አንት ትልቅ ነህ
በምድር የሰው ቁጥር እጅጉን ብዙ ነው
ከአዳም ጀምሮ እስካሁን የኖረው
በፊትህ ይህ ሁሉ ሲታይ የእኔ ጌታ
በገንቦ እንዳለች ትንሽ ጠብታ
ምትገርም ነህ ጌታ
ከሰማያት በላይ በላይ
ከምድርም በላይ በላይ
ከፍጥረታት በላይ በላይ በላይ
አንት ትልቅ ነህ
ከሰማያት በላይ በላይ
ከምድርም በላይ በላይ
ከፍጥረታት በላይ በላይ በላይ
አንት ትልቅ ነህ
አንት ትልቅ ነህ
በምድር ለሚኖሩ ምድር ሰፊ እርስት ናት
ስፋቷን በብዙ ቁጥር የሚያሰሏት
አንተ ግን ጌታዬ ትልቅ ትልቅ ነህ
በክበቦቿ ላይ ትቀመጣለህ
ከፍ ከፍ ላድርግህ
ከሰማያት በላይ በላይ
ከምድርም በላይ በላይ
ከፍጥረታት በላይ በላይ
አንት ትልቅ ነህ
ከሰማያት በላይ በላይ
ከምድርም በላይ በላይ
ከፍጥረታት በላይ በላይ
አንት ትልቅ ነህ
አንተ ትልቅ ነህ
ከሰማያት በላይ በላይ
ከምድርም በላይ በላይ
ከፍጥረታት በላይ በላይ
አንት ትልቅ ነህ
ከሰማያት በላይ በላይ
ከምድርም በላይ በላይ
ከፍጥረታት በላይ በላይ
አንት ትልቅ ነህ
አንተ ትልቅ ነህ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя