Kishore Kumar Hits

Yohannes Girma - Ante Zelalem Neh текст песни

Исполнитель: Yohannes Girma

альбом: Amlake Destaye, Vol. 3


የምድር ዳርቻዎች ፈጣሪ
ውኆችን በእፍኝ የሰፈርህ
ሰማየ ሰማያት የአንተ ናቸው
በግርማዊነትህ የሰራሀቸው
ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ
ለዘላለም የምትኖር
ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ
ለዘላለም የምትኖር
አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ
ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ
ጌታ አልፋና ኦሜጋ
አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ
ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ
ጌታ አልፋና ኦሜጋ
ሰማይና ምድር በስፍራቸው
ሳይኖሩ አንተ ነህ ቀድመሀቸው
ጅማሬ የለህም ፍጻሜ
እድሜህ አይሰላ ሰው አይደለህ
ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ
ለዘላለም የምትኖር
ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ
ለዘላለም የምትኖር
አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ
ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ
ጌታ አልፋና ኦሜጋ
አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ
ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ
ጌታ አልፋና ኦሜጋ
ከአማልክት መሀከል እንዳንተ ማነው
የኔን ጌታ እግዚአብሔር የሚመስለው
አምላኬ ከሁሉም ትለያለህ
አንተ የአማልክት ሁሉ አምላክ ነህ
ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ
ለዘላለም የምትኖር
ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ
ለዘላለም የምትኖር
አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ
ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ
ጌታ አልፋና ኦሜጋ
አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ
ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ
ጌታ አልፋና ኦሜጋ
አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ
ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ
ጌታ አልፋና ኦሜጋ
አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ
ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ
ጌታ አልፋና ኦሜጋ

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители