More information: ዮሐንስ ፡ ግርማ (Yohannes Girma), ፫ (3 ...
የመውደዴን ፡ ብዛት ፡
የፍቅሬንም ፡ ብዛት
በውስጤ ፡ ያለውን ፡ የንዳዱን ፡ ብርታት
የማረከኝን ፡ የተረታሁልህን
ልገልጠው ፡ አልችልም ፡ አንተ ፡ ያረክልኝን
የመውደዴን ፡ ብዛት ፡
የፍቅሬንም ፡ ብዛት
በውስጤ ፡ ያለውን ፡ የንዳዱን ፡ ብርታት
የማረከኝን ፡ የተረታሁልህን
ልገልጠው ፡ አልችልም ፡ አንተ ፡ ያረክልኝን
አሸንፈኸኛል ፡ እመሰክራለሁ
ጌታ ፡ አፌን ፡ ሞልቼ ፡ እናገራለሁ
አሸንፈኸኛል ፡ እመሰክራለሁ
ጌታ ፡ አፌን ፡ ሞልቼ ፡ እናገራለሁ
የአንተ ፡ ፍቅር ፡ ውስጤ ፡ ያለው
እየጨመረ ፡ የሚሄድ ፡ ወንዝ ፡ ነው
አሁንስ ፡ አየሁ ፡ ይህ ፡ ገብቶኛል
የማልወጣው ፡ ነገር ፡ ይዞኛል
የአንተ ፡ ፍቅር ፡ ውስጤ ፡ ያለው
እየጨመረ ፡ የሚሄድ ፡ ወንዝ ፡ ነው
አሁንስ ፡ አየሁ ፡ ይህ ፡ ገብቶኛል
የማልወጣው ፡ ነገር ፡ ይዞኛል
የአንተ ፡ ፍቅር ፡ ውስጤ ፡ ያለው
እየጨመረ ፡ የሚሄድ ፡ ወንዝ ፡ ነው
አሁንስ ፡ አየሁ ፡ ይህ ፡ ገብቶኛል
የማልወጣው ፡ ነገር ፡ ይዞኛል
የምልህ ፡ አለኝ ፡ የምልህ
ቋንቋን ፡ አጥቼ ፡ ያኖርኩልህ
ቃላት ፡ አግኝቼ ፡ መጥቻለሁ
ኢየሱስዬ ፡ ወድሃለሁ
የምልህ ፡ አለኝ ፡ የምልህ
ቋንቋን ፡ አጥቼ ፡ ያኖርኩልህ
ቃላት ፡ አግኝቼ ፡ መጥቻለሁ
ኢየሱስዬ ፡ ወድሃለሁ
ኧረ ፡ ማን ፡ ሊተካህ ፡ አንተን
ኧረ ፡ ማን ፡ ሊተካህ ፡ አንተን
ስፍራህን ፡ የሚወስድ ፡ ከወዴት ፡ ሊገኝ
በሰማይ ፡ የለም ፡ በምድርም ፡ የለም
ከምድርም ፡ በታች ፡ አይገኝ
በሰማይ ፡ የለም ፡ በምድርም ፡ የለም
ከምድርም ፡ በታች ፡ አይገኝ
End
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя