Kishore Kumar Hits

Yohannes Girma - Kante Lela Abat текст песни

Исполнитель: Yohannes Girma

альбом: Amlake Destaye, Vol. 3


ከአንተ ወዲያ አባት ላውቅ አልሻም እኔ
ከአንተ ወዲያ ወላጅ ላውቅ አልሻም እኔ
ከአንተ ወዲያ አባት ላውቅ አልሻም እኔ
ከአንተ ወዲያ ወላጅ ላውቅ አልሻም እኔ
ከአንተ ወጥቼ መጥቻለሁ
ወደ አንተም እሄዳለሁ
ጅማሬዬ አንተ ነህ
ፍጻሜዬም ደግሞ ነህ
ሌላ ላውቅ አልሻም
ከአንተ ሌላ አልሻም
ሌላ ላውቅ አልሻም
ከአንተ ሌላ አልሻም
ከአንተ ወጥቼ መጥቻለሁ
ወደ አንተም እሄዳለሁ
ጅማሬዬ አንተ ነህ
ፍጻሜዬም ደግሞ ነህ
ሌላ ላውቅ አልሻም
ከአንተ ሌላ አልሻም
ሌላ ላውቅ አልሻም
ከአንተ ሌላ አልሻም
ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ ውዴ
ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ እኔ ሆይ
ላርቅህ አልፈልግም እጠጋሀለሁኝ አብዝቼ
የወለድከኝ ነህ ወላጄ አባብዬ
ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ ውዴ
ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ እኔ ሆይ
ላርቅህ አልፈልግም እጠጋሀለሁኝ አብዝቼ
የወለድከኝ ነህ ወላጄ አባብዬ
ሰማይ ምድርን የፈጠረ
ታላቅ አምላክ የሆነ
ከሁሉ በላይ ከፍ ያለ (ከፍ ያለ)
የሁሉ የበላይ የሆነ
እግዚአብሔር መንፈስ
ለእኔም ደግሞ አባት
እግዚአብሔር መንፈስ
ለእኔም ደግሞ አባት
ከአንተ ወዲያ አባት ላውቅ አልሻም እኔ
ከአንተ ወዲያ ወላጅ ላውቅ አልሻም እኔ
ከአንተ ወዲያ አባት ላውቅ አልሻም እኔ
ከአንተ ወዲያ ወላጅ ላውቅ አልሻም እኔ
ከአንተ ወጥቼ መጥቻለሁ
ወደ አንተም እሄዳለሁ
ጅማሬዬ አንተ ነህ
ፍጻሜዬም ደግሞ ነህ
ሌላ ላውቅ አልሻም
ከአንተ ሌላ አልሻም
ሌላ ላውቅ አልሻም
ከአንተ ሌላ አልሻም
ከአንተ ወጥቼ መጥቻለሁ
ወደ አንተም እሄዳለሁ
ጅማሬዬ አንተ ነህ
ፍጻሜዬም ደግሞ ነህ
ሌላ ላውቅ አልሻም
ከአንተ ሌላ አልሻም
ሌላ ላውቅ አልሻም
ከአንተ ሌላ አልሻም
ከአለም ፍጥረት አስቀድሞ
ያወቀኝ ከእናት ቀድሞ
ከእርሱ በቀር ሌላ አላውቅም (ሌላ አላውቅም)
ወላጄ የምለው የለኝም
እግዚአብሔር መንፈስ
ለእኔም ደግሞ አባት
እግዚአብሔር መንፈስ
ለእኔም ደግሞ አባት
ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ ውዴ
ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ እኔ ሆይ
ላርቅህ አልፈልግም እጠጋሀለሁኝ አብዝቼ
የወለድከኝ ነህ ወላጄ አባብዬ
ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ ውዴ
ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ እኔ ሆይ
ላርቅህ አልፈልግም እጠጋሀለሁኝ አብዝቼ
የወለድከኝ ነህ ወላጄ አባብዬ
ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ ውዴ
ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ እኔ ሆይ
ላርቅህ አልፈልግም እጠጋሀለሁኝ አብዝቼ
የወለድከኝ ነህ ወላጄ አባብዬ
ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ ውዴ
ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ እኔ ሆይ
ላርቅህ አልፈልግም እጠጋሀለሁኝ አብዝቼ
የወለድከኝ ነህ ወላጄ አባብዬ

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители