ሁልጊዜ መልካም ሁልጊዜ ፍቅር
ሁልጊዜ ፍቅር
ሁልጊዜ መልካም ሁልጊዜ ፍቅር
ሁልጊዜ ፍቅር
የማትለዋወጥ የማትቀየር
አሃ አሃ የማትቀየር
የማትለዋወጥ የማትቀየር
አሃ አሃ የማትቀየር
ወዳጄ አንተ ነህ(×፪)
ወዳጄ
የማትጥል የማትከዳ ሁልጊዜ አንተ ነህ ሁልጊዜ
ኢየሱስ አንተ ነህ
ኢየሱሴ አንተ ነህ ኢየሱስ
የማትጥል የማትከዳ ሁልጊዜ አንተ ነህ ሁልጊዜ
መልካም ነህ ይህን አይቻለሁ
መልካም ነህ ሁሌ እናገራለሁ
ፍቅር ነህ ይህን አይቻለሁ
ፍቅር ነህ እመሰክራለሁ
አባት ነህ በቤትህ አድጊያለሁ
አባት ነህ ሁሌ እናገራለሁ
ደግ ነህ ከእጅህ በልቻለሁ
ደግ ነህ እንዴት እረሳለሁ
በጎ ስጦታ ፍጹም በረከት ከላይ የሆነውን
እኔም አግኝቻለሁ ከመልካምነትህ ከፍቅር ብርታት
ባሳለፍኩት ዘመን የአባቴ ልጅ ሆኜ ስኖር ከአንተ ጋራ
ክፉ ሆነህ አታውቅም ልቤ አቅም የለውም ይህንን ሊረሳ
መልካም ነህ ይህን አይቻለሁ
መልካም ነህ ሁሌ እናገራለሁ
ፍቅር ነህ ይህን አይቻለሁ
ፍቅር ነህ እመሰክራለሁ
አባት ነህ በቤትህ አድጊያለሁ
አባት ነህ ሁሌ እናገራለሁ
ደግ ነህ ከእጅህ በልቻለሁ
ደግ ነህ እንዴት እረሳለሁ
ከበግ እረኝነት ደሞ እስከ ንግስና ባለፈው ዘመን
ከጠጠር ከወንጭፍ ከትንሹ ስፍራ እስከ ቤተ መንግስት
በሄደበት መንገድ ብዙ የረዳኸው ፍቅርህን ያየ ሰው
ያመሰግንሃል መልካም ነህ እያለ እንደኔ ያለ ሰው
እኔ ነኝ(×፬)
ምህረትህ የረዳኝ ፍቅርህ ያገዘኝ
አቤት አቤት ያ ሰው እኔ ነኝ
ብዙ የራራኸህልኝ ብዙ የደገፍከኝ
አዎ አዎ ያ ሰው እኔ ነኝ
ሁልጊዜ መልካም ሁልጊዜ ፍቅር
ሁልጊዜ ፍቅር
ሁልጊዜ መልካም ሁልጊዜ ፍቅር
ሁልጊዜ ፍቅር
የማትለዋወጥ የማትቀየር
አሃ አሃ የማትቀየር
የማትለዋወጥ የማትቀየር
አሃ አሃ የማትቀየር
መልካም ነህ ይህን አይቻለሁ
መልካም ነህ ሁሌ እናገራለሁ
ፍቅር ነህ ይህን አይቻለሁ
ፍቅር ነህ እመሰክራለሁ
አባት ነህ በቤትህ አድጊያለሁ
አባት ነህ ሁሌ እናገራለሁ
ደግ ነህ ከእጅህ በልቻለሁ
ደግ ነህ እንዴት እረሳለሁ
ሆሆ ይህን አይቻለሁ
አባቴ እንዴት እረሳለሁ
ፍቅር ነህ ይህን ቀምሻለሁ
ፍቅር ነው ሁሌ አስበዋለሁ
ሀሀ ይህን አይቻለሁ
አባቴ እንዴት እረሳለሁ
ደግ ነህ ከእጅህ በልቻለሁ
ሆሆ አሜን
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя