Внимание! Перевод текстов выполнен автоматически. Возможны неточности и неполнота перевода. Мы прилагаем все усилия для обеспечения точности перевода, но рекомендуем использовать его только в качестве общего ориентира.
የከፍታ ፡ ዘመን ፡ የብርሃን ፡ ሕይወትСветлая жизньየሚጨምር ፡ ሰላም ፡ የሚጨምር ፡ ደስታДобавь мира, добавь радостиየክብር ፡ ዘመን ፡ ነው ፡ ከፊቴ ፡ ያለውСлава творцу этогоመልካሙን ፡ አዋጅ ፡ እኔ ፡ አውጃለውБлагое провозглашение Я сноваጨለማው ፡ አልፎ ፡ ያለቀስኩበትТьма в Алексееዛሬ ፡ ብርሃን ፡ ሆንዋል ፡ ኧረ ፡ በእኔስ ፡ ሕይወትСегодня Light Hotel - это Barnes lifeአለም ፡ ሁሉ ፡ ይስማ ፡ ይህን ፡ ይወቅልኝВесь мир согласен с этим осознаниемምክንያቱም ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ ስላለኝПотому что это Колледж Иисусаኢየሱስ ፡ አንተን ፡ በማመኔ (፫x)Время Иисуса (3 раза)ኢየሱስ ፡ አንተን ፡ በማመኔ (፫x)Время Иисуса (3 раза)ባርነቴ ፡ ቀርቶ ፡ ወራሽ ፡ ሆንኩ ፡ እኔРусские ли фильмы, что я - это я.ወራሽ ፡ ሆኛለው ፡ ወራሽ ፡ ሆኛለው (፪x)Русский Хаулетт, русский Хаулетт (2 раза)ወራሽ ፡ ሆኛለው ፡ ወራሽ ፡ ሆኛለው ፡ አሄРусский Хаулетт Russian Howlett anወራሽ ፡ ሆኛለሁ ፡ ልጅህ ፡ ሆኛለሁРусский день сегодняшнего дняይኸው ፡ በደስታ ፡ አንተን ፡ አመልካለውЭта радость тебе, американец♪♪ስላምና ፡ ደስታ ፡ ዕረፍት ፡ ሆነ ፡ ቤቴМир радость остальной части сайтаመዳኔ ፡ ዕውን ፡ ሆነ ፡ ሳስገባው ፡ ወደ ፡ ቤቴМногие за пределами места своего рождения загружены на сайтነፃነቴን ፡ ላውጅ ፡ ከግዞት ፡ መውጣቴንСтраница с обозначениями претерпела мутациюበብርሃን ፡ አለም ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ መሆኔንСветлый мир благодаря этому яከእንግዲ ፡ ጨለማ ፡ በእኔ ፡ ሕይወት ፡ የለምИзмененная тьма мне жизни нетሞት ፡ መውጊይው ፡ ተሰብርዋል ፡ እኔን ፡ አይነካኝምСмерть Маврикию Церетели мне предметуእርግማኔን ፡ ሽረህ ፡ ፅድቅን ፡ አለበስከኝСоглашение разделяет скрытый алебастрበማመኔ ፡ ብቻ ፡ ወራሽ ፡ አደረከኝТолько время русский адресኢየሱስ ፡ አንተን ፡ በማመኔ (፫x)Время Иисуса (3 раза)ኢየሱስ ፡ አንተን ፡ በማመኔ (፫x)Время Иисуса (3 раза)ባርነቴ ፡ ቀርቶ ፡ ወራሽ ፡ ሆንኩ ፡ እኔЯвляются ли фильмы русскими, что я - это яይሁንልህ ፡ ምሥጋና ፡ ይሁንልህ ፡ ዝማሬiTunes Мексиканский iTunes поделитьсяይሁንልህ ፡ አምልኮ ፡ ይሁንልህ ፡ ጌታዬ (፪x)iTunes поклоняемся iTunes, Господи мой (2 раза)ከሞት ፡ ድኛለሁና ፡ ከሞት ፡ ድኛለሁና ፡ ከሞትСмерть Дональдсона, смерть Дональдсона, смертьከሞት ፡ ድኛለሁና ፡ ላንተ ፡ ምስጋናСмерть Дональдсона, Благодарение тебе♪♪የደም ፡ ነው ፡ ኪዳኑ ፡ የተሳሰርንበትForest of Covenant testamentከፍሎልኛል ፡ ዋጋ ፡ ያንድ ፡ ልጁን ፡ ህይወትГражданский ценой жизни своего сынаሆኖኛል ፡ አባቴ ፡ እኔም ፡ ደግሞ ፡ ልጁХанна, мой отец, я тоже сынወራሽ ፡ አድርጎኛል ፡ የሰማይ ፡ የምድሩРусский я небесного полаየክብር ፡ የከፍታ ፡ የደስታ ፡ መሆኑንСлава, радость,አረጋግጫለው ፡ የቀረው ፡ ዘመኔንАрагави среди мужчинድል ፡ በነሳው ፡ የሱስ ፡ ድልን ፡ ስላገኘውВоскресший первым из победы Серджиуከንግዲህ ፡ ህይወቴ ፡ ላንተ ፡ መዘመር ፡ ነውПродли мою жизнь, тема, которую ты можешьባንተ ፡ ታሰበ ፡ የዘላለሜ ፡ ቀረ ፡ ባርነት ፡ ነፃ ፡ ሆንኩ ፡ እኔТы хотел сказать, что рабство - это свобода, которая я есть я.ዛሬ ፡ በደስታ ፡ እዘምራለው ፡ የሰማይ ፡ ዜጋ ፡ ወራሽ ፡ ሆኛለውСегодня Джой асемалле рай, русский Хаулетт США.ወራሽ ፡ ሆኛለው ፡ ወራሽ ፡ ሆኛለው (፪x)Русский Хаулетт, русский Хаулетт (2 раза).ወራሽ ፡ ሆኛለው ፡ ወራሽ ፡ ሆኛለው ፡ አሄРусский Хаулетт, русский Хаулетт анወራሽ ፡ ሆኛለሁ ፡ ልጅህ ፡ ሆኛለሁRussian today of the Todayይኸው ፡ በደስታ ፡ አንተን ፡ አመልካለውЭта радость для тебя, американецይሁንልህ ፡ ምስጋና ፡ ይሁንልህ ፡ ዝማሬiTunes Благодарение iTunes поделитьсяይሁንልህ ፡ አምልኮ ፡ ይሁንልህ ፡ ጌታዬiTunes поклонение iTunes мой Господьይሁንልህ ፡ ዕልልታ (፫x) ፡ ይሁንልህ ፡ ለጌታiTunes ballet I (3x) iTunes the Lordይሁንልህ ፡ ምሥጋና ፡ ይሁንልህ ፡ ዝማሬiTunes Мексиканский iTunes shareይሁንልህ ፡ አምልኮ ፡ ይሁንልህ ፡ ላምላኬiTunes поклонение iTunes миляከሞት ፡ ድኛለሁና ፡ ከሞት ፡ ድኛለሁና ፡ ከሞትСмерть Дональдсона Смерть Дональдсонаከሞት ፡ ድኛለሁና ፡ ላንተ ፡ ምስጋናСмерть Дональдсона тебе на День Благодарения