Kishore Kumar Hits

Yidnekachew Teka - Fikreh Belibe текст песни

Исполнитель: Yidnekachew Teka

альбом: Chekolebegne , Vol.1


ጨምሮ ፍቅርህ በልቤ ሲገባኝ የመወደዴ
ተራዬን ልኖር ለክብርህ ዘመኔን በቃ ልሰጥህ
የፍቅር ምላሼ ሊሆንህ ደስ እንዲልህ ብዬ
እጆቼን አንስቼ መጣሁ ይኸውልህ ውዴ
ተረታ ተረቱን ንቄ ወደ አንተ ስመጣ
አንተን አይቼ እንጂ ኢየሱስ ሌላ ምን ፍለጋ
ሌላ ምን ፍለጋ ሌላ ምን ፍለጋ
ሌላ ምን ፍለጋ ሌላ ምን ፍለጋ

አልገባኝም ነበር እኔ ያኔ ስትጠራኝ
እወድሃለሁ እኔ ስትለኝ መች እንዲህ መሰለኝ
ፊትህ ላይ እያነበብኩ ውዴ የፍቅር ፈገግታ
ኢየሱስዬ ብዬ ወዲያው እጄን እስካነሳ
አሳረፈኝ የፍቅር ፊትህ
መቼም ቢሆን እስካልለይህ
ይኸውና መላ ማንነቴ
ንገሥበት ኢየሱስ አባቴ
ኢየሱስ አንተ የኔ ኢየሱስ
በአንተ አይደል ይህን ክብር ያየሁት
ዛሬ ላይ ልቤን ሌላ ትምክት
አይሞላው ኢየሱስ የኔ አባት
የራሴ ትምክት እንዳይኖረኝ
ምህረትህ እኔን ሰው አረገኝ
ትላንትን ሳየው ዛሬ ሆኜ
አንተ ነህ እዚህ ለመድረሴ
እዚህ ለመድረሴ
እዚህ ለመድረሴ
እዚህ ለመድረሴ

ለዓለም የቀረ ቦታ እስካይኖረኝ
የፍቅሬን በኩር እንካ የልቤን በኩር እንካ
ለራሴ የቀረ ቦታ እስካይኖረኝ
የፍቅሬን በኩር እንካ የልቤን በኩር እንካ
ለክብሬ የቀረ ቦታ እስካይኖረኝ
የክብሬን በኩር እንካ ውሰደው እንካ እንካ
የአንተ ነው እንካ እንካ ያነጠፍኩልህ እንካ
ተራመድበት እንካ ወደ እኔ ናበት እንካ
ኦ የፍቅሬን በኩር እንካ
ውሰደው ውሰደው
ውሰደው ውሰደው
(ውሰደው) ኢየሱስ አንተ የኔ ኢየሱስ
(ውሰደው) በአንተ አይደል ይህን ክብር ያየሁት
(ውሰደው) ዛሬ ላይ ልቤን ሌላ ትምክት
(ውሰደው) አይሞላው ኢየሱስ የኔ አባት
(ውሰደው) የራሴ ትምክት እንዳይኖረኝ
(ውሰደው) ምህረትህ እኔን ሰው አረገኝ
(ውሰደው) ትላንትን ሳየው ዛሬ ሆኜ
አንተ ነህ እዚህ ለመድረሴ
አንተ ነህ እዚህ ለመድረሴ
አንተ ነህ እዚህ ለመድረሴ
አንተ ነህ እዚህ ለመድረሴ

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители