Kishore Kumar Hits

Yidnekachew Teka - Kefite Hune Eyesusie текст песни

Исполнитель: Yidnekachew Teka

альбом: Chekolebegne , Vol.1


ናና ከፊት ሁን ኢየሱሴ
ክብሬ ነህ አትሆንም ከኋላዬ (×፬)
በሰው መሀል ድፍረቴ
በሰው መሀል ድምቀቴ
በሰው መሀል ሕይወቴ
በሰው መሀል ውበቴ
በሰው መሀል ድፍረቴ
በሰው መሀል ድምቀቴ
በሰው መሀል ሕይወቴ
በሰው መሀል ውበቴ
°°°
በማይጠቅም በማይረባ ነገር
ልለውጠው አልችልም የዘላለም ክብሬን
እሱ ነው ከመሬት አንስቶ
ያሳመረው ሕይወቴን ሞገሱን አፍስሶ
ዛሬ ላየኝ ሰው ጌታ እንደዚህ ሰርቶ
ማለት አልችልም እጄ አረገችው
እኔ አሳያለሁ ኢየሱስ ነው ብዬ
አልደብቀውም ክብሬን ከኋላዬ
በእሱ እኮ ነው (በጌታ)
ክብር ያየሁት (በጌታ)
ያንን ዘመን (በጌታ) የረሳሁት (በጌታ)
ሌላ ሆነ (በጌታ) ተቀየረ (በጌታ)
ክብሬ ገብቶ (በጌታ) ቤቴ አማረ (በጌታ)
ለክብሬ (አለኝ ዛሬ) ዝማሬ (አለኝ ዛሬ)
ምስጋና (አለኝ ዛሬ) ለጌታ (አለኝ ዛሬ)
ይኸው እልልታ (አለኝ ዛሬ) ይኸው ምስጋና (አለኝ ዛሬ)
ይኸው ሙገሳ (አለኝ ዛሬ) ይኸው ለጌታ (አለኝ ዛሬ) ይኸው ለጌታ (አለኝ ዛሬ)
°°°
የክብር የሞገስ አክሊሌ ኢየሱስ ሆኖ መቷል ሊለውጥ ታሪኬን
አይችልም ልቤ መራቅ ከሱ
እንዴት ሊሆንለት ዘንግቶት ሞገሱን
ሙሽራ ጌጧን ደግሞ ዝርግፍ ጌጧን
ትረሳለች ወይ ውብ ያደረጋትን?
እሷ ካልረሳች እኔ እንዴት ብዬ ነው
ውብ ያረገኝን ኢየሱሴን ምረሳው
በእሱ እኮ ነው (በጌታ)
ክብር ያየሁት (በጌታ)
ያንን ዘመን (በጌታ) የረሳሁት (በጌታ)
ሌላ ሆነ (በጌታ) ተቀየረ (በጌታ)
ክብሬ ገብቶ (በጌታ) ቤቴ አማረ (በጌታ)
ለክብሬ (አለኝ ዛሬ) ዝማሬ (አለኝ ዛሬ)
ምስጋና (አለኝ ዛሬ) ለጌታ (አለኝ ዛሬ)
ይኸው እልልታ (አለኝ ዛሬ) ይኸው ምስጋና (አለኝ ዛሬ)
ይኸው ሙገሳ (አለኝ ዛሬ) ይኸው ለጌታ (አለኝ ዛሬ) ይኸው ለጌታ (አለኝ ዛሬ)
°°°
ልቤ እምቢ ይለኛል (ሌላ)
አላይ ወደኋላ (ሌላ)
ዓለም አትናፍቀኝ (ሌላ)
ኢየሱሴ ብቻ (ሌላ)
ልቤ እምቢ ይለኛል (ሌላ)
አላይ ወደኋላ (ሌላ)
ዓለም አትናፍቀኝ (ሌላ)
ኢየሱሴ ብቻ (ሌላ)
በእሱ እኮ ነው (በጌታ)
ክብር ያየሁት (በጌታ)
ያንን ዘመን (በጌታ) የረሳሁት (በጌታ)
ሌላ ሆነ (በጌታ) ተቀየረ (በጌታ)
ክብሬ ገብቶ (በጌታ) ቤቴ አማረ (በጌታ)
በእሱ እኮ ነው (በጌታ)
ክብር ያየሁት (በጌታ)
ያንን ዘመን (በጌታ) የረሳሁት (በጌታ)
ሌላ ሆነ (በጌታ) ተቀየረ (በጌታ)
ክብሬ ገብቶ (በጌታ) ቤቴ አማረ (በጌታ)
ለክብሬ (አለኝ ዛሬ) ዝማሬ (አለኝ ዛሬ)
ምስጋና (አለኝ ዛሬ) ለጌታ (አለኝ ዛሬ)
ይኸው እልልታ (አለኝ ዛሬ) ይኸው ምስጋና (አለኝ ዛሬ)
ይኸው ሙገሳ (አለኝ ዛሬ) ይኸው ለጌታ (አለኝ ዛሬ) ይኸው ለጌታ (አለኝ ዛሬ)

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители