ኢየሱስዬ ስልህ ልቤ ውስጥ የሚገባው ፍቅር
ኢየሱስዬ ስልህ ልቤ ውስጥ የሚገባው ፍቅር
ኧረ ማን ሊተካው ኧረ ማን (×8)
°°°
ሲጠሩህ ረዳት ሚሹ ኢየሱስ እርዳን እያሉ
ሲያስቆምህ የነርሱ ጩኸት
ሲያቅትህ ጥሎ ለማለፍ
ያዳንካቸው ሁሉ ኢየሱስዬ ከእግርህ ስር ሲደፉ ኢየሱስዬ
አብረንህ እንኑር ኢየሱስዬ ብለው ሊለምኑህ ኢየሱስዬ
አንዳንዶች ሲያለቅሱ ኢየሱስዬ አንሄድም እያሉ ኢየሱስዬ
የትም ያላዩትን ኢየሱስዬ ፍቅር ሲያገኙ ኢየሱስዬ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ (×2)
ይገርማል ኢየሱስ ይገርማል ...
ኢየሱስዬ ስልህ ልቤ ውስጥ የሚገባው ፍቅር
ኢየሱስዬ ስልህ ልቤ ውስጥ የሚገባው ፍቅር
ኧረ ማን ሊተካው ኧረ ማን (×8)
°°°
በመስቀል ስራ አዳንከኝ
በሞትህ ልጅህ አደረከኝ
ቀየርከው ዘላለሜን
ኢየሱስ ሞቴን ሞተህ
ዘመኔን ያሰረ ኢየሱሴ የሕይወቴን ችግር ኢየሱሴ
የዓለም እውቀት ጥበብ ኢየሱሴ አይፈታውም ነበር ኢየሱሴ
በስብከት ሞኝነት ኢየሱሴ አንተን እሺ ብዬ ኢየሱሴ
የሰማውህ ለታ ኢየሱሴ ቀረ ያ ታሪኬ ኢየሱሴ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ (×፬)
ይገርማል ኢየሱስ ይገርማል ...
°°°
የፈወስከኝ ኢየሱሴ ያዳንከኝ ኢየሱሴ
ዘመኔን የቀየርከው ሕይወቴን የለወጥከው
ታሪኬን ያደስከው ኢየሱሴ
ኢየሱሴ ...
የኔ ፈዋሽ የኔ አዳኝ ኢየሱሴ
የዘላለምን ክብር ያሳየኸኝ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ...
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя