ጌታ ሆይ በጐነትህንና ቸርነትህን መልካምነትህንና ፍቅርህን አይቼ
እንዳንተ ያለ ማንም እንደሌለ ተረድቼ ልከተልህ ወሰንኩ
እግዚአብሔር እግዚአብሔር
ጌታ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ
እንዳንተ ያለ እንዳንተ ያለ ኧረ ማን አለ
እንዳንተ ያለ እንዳንተ ያለ ኧረ ማን አለ
በድዬና እጥፍቼ ሳለሁ ካንተ ርቄ
ሳለሁ ካንተ ርቄ
በምህረት አየኸኝ እግዚአብሔር አምላኬ
እግዚአብሔር አባቴ
ምን አይነት ፍቅር ነው ምክንያት የማይፈልግ
ምክንያት የማይፈልግ
እንዲሁ የሚያፈቅር በዳዩን የሚወድ
በዳዩን የሚወድ
መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ
እንዳንተ ያለ እንዳንተ ያለ ኧረ ማን አለ
እንዳንተ ያለ እንዳንተ ያለ ከወዴት አለ
ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ ብሎ ሞተ ለኛ
ለእኔ ብሎ ነው መቃብር የተኛ
መቃብር የተኛ
ኢየሱሴዋ ኢየሱሴዋ
ኢየሱሴዋ ኢየሱሴዋ
እንዳንተ ያለ እንዳንተ ያለ ኧረ ማን አለ
እንዳንተ ያለ እንዳንተ ያለ ኧረ ማን አለ
ኧረ ማን አለ ኧረ ማን አለ
ኧረ ማን አለ ኧረ ማን አለ
ኧረ ማን አለ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя