Kishore Kumar Hits

Sofia Shibabaw - Tarikei Yejemerewu текст песни

Исполнитель: Sofia Shibabaw

альбом: Sima Belew, Vol. 2


ታሪኬ የጀመረው ታሪኬ የጀመረው
ታሪኬ የጀመረው በመስቀሉ ስር ነው
ታሪኬ የጀመረው ታሪኬ የጀመረው
ታሪኬ የጀመረው በመስቀሉ ስር ነው
የተነሳበትን የማያውቅ የሚደርስበትን አያውቅም
የተወለድኩ ቀን ታሪኬ እንደተጀመረ ባላውቅም
ከዚህ እውቀት ልኩ ያለፈ ሌላ እውቀት ተገልጦልኛል
የታሪኬ ጅምር መነሻ ከመስቀሉ ግርጌ ሆኖኛል
ያወኩት ቀን አምላኬን ጌታዬ
ስቀበለው እንደግል አዳኜ
ስመዘገብ በሕይወት መዝገብ ላይ
ጀማመረ ታሪኬ እዚያ ላይ
ያወኩት ቀን አምላኬን ጌታዬ
ስቀበለው እንደግል አዳኜ
ስመዘገብ በሕይወት መዝገብ ላይ
ጀማመረ ታሪኬ እዚያ ላይ
ታሪኬ የጀመረው ታሪኬ የጀመረው
ታሪኬ የጀመረው በመስቀሉ ስር ነው
ታሪኬ የጀመረው ታሪኬ የጀመረው
ታሪኬ የጀመረው በመስቀሉ ስር ነው
ሰው ሞቶ ሲሸኝ ወደ ቀብር ሁሉም አልቅሶ ይሸኘዋል
ቀብረው ሲመለሱ ታሪኩን መቃብሩንም ይዘነጉታል
የኔ ግን ከዚህ የተለየ ነው ታሪኬ ሳላይ አያበቃም
ወደ ዘላለማዊው ሀገሬ ጭራሽ ወደ ሌላ ይሻገራል
ነፍሴ ከስጋዬ ስትለያይ
ወደ ጌታዋ ስትሄድ ወደ ሰማይ
ሌላ ታሪክ ደግሞ እጀምራለው
ወደ አዳነኝ ጌታ እሄዳለው
ነፍሴ ከስጋዬ ስትለያይ
ወደ ጌታዋ ስትሄድ ወደ ሰማይ
ሌላ ታሪክ ደግሞ እጀምራለው
ወደ አዳነኝ ጌታ እሄዳለው
ታሪኬ ሚቀጥለው ታሪኬ ሚቀጥለው
ታሪኬ ሚቀጥለው ከሞት ባሻገር ነው
ታሪኬ ሚቀጥለው ታሪኬ ሚቀጥለው
ታሪኬ ሚቀጥለው ከሞት ባሻገር ነው

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители