Kishore Kumar Hits

Sofia Shibabaw - Smu Egizibhier New текст песни

Исполнитель: Sofia Shibabaw

альбом: Sima Belew, Vol. 2


ህዝቡን ከባርነት ፈልቅቆ ያወጣ
ከድንጋይ ላይ ውኃን አፍልቆ ያጠጣ
በመሪባ ውኃ ያረሰረሳቸው
በሲና ተራራ ያነጋገራቸው
አምላካችን እርሱ ሥሙም እግዚአብሔር ነው
እግዚአብሔርን እንወደዋለን
እግዚአብሔርን እንወደዋለን
እግዚአብሔርን እንወደዋለን
እግዚአብሔርን እንወደዋለን
ሙዚቃውን ስትሰሙ ለቆመው ለምስሉ
ለአምላኬ ወድቃችሁ ስገዱ ሲባሉ
እንኳንስ ሊሰግዱ ቢንቀለቀል እቶኑ
ፍፁም ፍንክች አይሉም ሶስቱም ከጨከኑ
ከአምላካቸው ሌላ ለማንም አይሰግዱ
ከእሱ በቀር ሌላ አምላክ አናውቅም
ከእሱ በቀር ሌላ አናመልክም
ለአምላካችን እንሰግድለታለን
ለእግዚአብሔር እንሰዋለታለን
አንሰዋም ለባዕዳን አማልክት
አንሰግድም ለሠማይ ሠራዊት
ስግደትን ስግደት ለሚገባው
ለልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው
አንሰዋም ለባዕዳን አማልክት
አንሰግድም ለሠማይ ሠራዊት
ስግደትን ስግደት ለሚገባው
ለልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው
ገና ያኔ ገና ሠማይ ምድርን ሲሰራ (ኡ ኦ ኡ ኦ)
ቀላያትን ሲቀድ ብርሃንን ሲያበራ (ኡ ኦ ኡ ኦ)
ይሁን ያለው ሁሉ ሁሉ ለሆነለት
ክብር ይሁን ክብር ለፍጥረታት አባት
ለአምላካችን ለእርሱ ለፈጠረን ጌታ
ዘለዓለም ይድረሰው ክብርም ምሥጋና
ዘለዓለም ይድረሰው ክብርም ምሥጋና
ሆ ብለን እንሄዳለን እናመልከዋለን
ሆ ብለን እንሄዳለን እንሰግድለታለን
ሆ ብለን እንሄዳለን እናመልከዋለን
ሆ ብለን እንሄዳለን እንሰግድለታለን
ሆ ብለን እንሄዳለን እናመልከዋለን
ሆ ብለን እንሄዳለን እንሰግድለታለን
ሆ ብለን እንሄዳለን እናመልከዋለን
ሆ ብለን እንሄዳለን እንሰግድለታለን
አንሰዋም ለባዳን አማልክት
አንሰግድም ለሠማይ ሠራዊት
ስግደትን ስግደት ለሚገባው
ለልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው
አንሰዋም ለባዳን አማልክት
አንሰግድም ለሠማይ ሠራዊት
ስግደትን ስግደት ለሚገባው
ለልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው
ሆ ብለን እንሄዳለን እናመልከዋለን
ሆ ብለን እንሄዳለን እንሰግድለታለን
ሆ ብለን እንሄዳለን እናመልከዋለን
ሆ ብለን እንሄዳለን እንሰግድለታለን
ሆ ብለን እንሄዳለን እናመልከዋለን
ሆ ብለን እንሄዳለን እንሰግድለታለን
ሆ ብለን እንሄዳለን እናመልከዋለን

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители